ጨዋታው ሳይጀመር ውጤቱ – ተፈራ ድንበሩ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/101415-2/

Reading Time: 9 minutes   የማንኛውምተወዳዳሪዓላማማሸነፍነው፤ለማሸነፍደግሞጠንካራቡድንሆኖመገኘትጥያቄሊኖረውአይችልም፤አለበለዚያለተሳትፎናለታይታይሆናልማለትነው።አንድከብትመሸጥየሚፈልግሰውሁለትጉፋያከብቶችአብሮገበያይዞይወጣል፤ጥቅሙአንደኛየሚሸጠውከብትብቻውንአልሄድብሎእንዳያስቸግረውናሁለተኛየቀሩትንለማሻሻጫነትለመጠቀምነው፤በእንዲህዓይነትተነድተውገበያየሚወጡከብቶችመናጆዎችይባላሉ፤ዛሬምበፖሊቲካፉክክርውስጥከመናጆከብቶችጋርየሚነጻጸርተግባርይታያል፤ምክንያቱምአንዳንድድርጅቶችጫዋታውሳይጀመርአቅማቸውተለይቷል፤አንደሚያሸንፉየተዘጋጁትመሥራትየሚፈልጉትንዕቅዶችአዘጋጅተውየጨረሱሲሆን፣የሚያጩዋቸውንባለሥልጣናትጭምርመልምለውአብቅተዋል፤ገናጨዋታውሳይጀመርእንደሚሸነፉያወቁትደግሞዕቅዶቻቸውበድርጅታቸውደንብላይተጽፎከሚገኝበስተቀርያንዕቅድእንዴትበሥራላይመተርጎምእንደሚቻልአስፈላጊውንዝግጅትካለማድረጋቸውምበላይከውድድሩበፊትየትኩረትአቅጣጫቸውንየሚወስድባቸውበውድድሩሜዳላይየሚፈጸሙስህተቶችንለማጋለጥናውድድሩፍትሐዊአለመሆኑንለማሳየትመዘጋጀትአለበለዚያምበዚህማሸነፍበማይቻልበትውድድርውስጥጨርሶለመሳተፍባለመፈለግበይፋከውድድሩውጭመሆንንእስከመምረጥመድረስነው። አገራዊ ዓላማ አለን የሚሉ ድርጅቶች ግምባር ፈጥረው ለማሸነፍ ካልተዘጋጁ እንደ ሱቅ በደረቴዎች ለየብቻ መሮጥ የት ለመድረስ ነው? የሱቅ በደረቴዎች ዓላማ የየራሳቸውን የግል ዕድል የማሳካት እንጂ አገራዊ ዓላማ የላቸውም፤…

The post ጨዋታው ሳይጀመር ውጤቱ – ተፈራ ድንበሩ appeared first on Zehabesha: Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.