ፊት ለፊት: ፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ እና አቻምየለህ ታምሩ | ሊታይ የሚገባው ወቅታዊ ቃለምልልስ

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/?p=83244

ፊት ለፊት: ፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ እና አቻምየለህ ታምሩ | ሊታይ የሚገባው ወቅታዊ ቃለምልልስ

Share this post

One thought on “ፊት ለፊት: ፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ እና አቻምየለህ ታምሩ | ሊታይ የሚገባው ወቅታዊ ቃለምልልስ

 1. ___ “ጉድ በል ሰላሌ! ኦሮሞ አደለህም ተባልክ” አለ…ጠያቂውና ጥያቄው መልካም ነበር፡ እስቅኤል የተሰቃየው ግን መረጃና ማስረጃን አለማወቁ ነው።
  “ተበድያለሁ ካልክ ማስረጃ አምጣ ማለት ተገቢ አደለም ተበዳይ ተበድያለሁ ካለ አምኖ መቀበል ነው” ሲል ህወሓት/ኢህአዴግ ፰፻ ሰው አስደበሮ ገደል ከቶ ሀውልት ሰርቶ እራሳቸውን ሀወልት ስላስመረቀ…የሞቱት በድንገት ነው ብሎ ሟቾቹ አምነዋል ማለት ነው።
  __አንድ የረባ ነገር የሌለው ባዶ ቆርቆሮ…ትወልድ፡ ሀገር፡ ግዜ እና ትውልድ ማጥፋት። ኦሮሞ ምን ሀጢያት ቢሰራ ነው እንዲህ የራሴ በሚላቸው ባልጩት እራሶችና የሜንጫ አብዮተኞች የሚዋረደው? ዙሪያውን ጠላት ያበረክቱለታል፡ በከብት መጫኛ ከሀገሩ ኢትዮጵያ ይባረራል…እንዳይማር እንዳይዘዋወር በክልል እንደከብት ኦሮሞ ነን ባይ ገንጣዮች አጉረውታል፡ ዛሬ የበይ ተመልካች መሆኑ አብላጫ ሕዝብና ብዙ ቁጥር ያለው ነገድ ማለትን እንኳ እስቃኤል ሊሰብከና የነጭ ደጋፊ ሊያገኝ ከሄደባት እንኳ አልተማረም። ቀሽም! ቱሪናፋ…ለመሆኑ ጋሞ…ከንባታ ሀዲያ ነፍጠኛው ኦሮሞ አልነበረምን?
  ደብረብርሃን ብርድልብስ ፋብሪካ አጥር ሥር እራቁቱን አማራ ብርድ ሲጠብሰው..ብርድ ልብስ ከሰሜን ተራራ…ደቡብ ጫፍ ብዙም ይሁን ጥቂት የለበሱት ሌሎች ናቸው። አዲስ አበባ ቡና ቤት፡ነዳጅ ማደያ፡ ሆቴል የኤርትራውያን እንጂ የአማራ አልነበረም። ፍርድ ቤት አስተርጓሚ አልነበረም !?…እስቃኤል አሁን በቋንቋህ ተናግረህ! እራስ ገዝ ሆነህ!ኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ውስጥ እየተመላለስክ ለህወሓት ሕግ አውጭና የውሸት ታሪክ ጣፊ ሆነህ…የተጨቆኑ/የተገዙ ‘ሬድ ኢንዲያን አክት’ነጥብ ሳይቀር ገልብጦ ሌላውን መጤ፡ ሰፋሪ ማለት ስንት እንዳስከፈለ ወደፊቱም ሐሳበ እርካሽ ቡልጠቃ ለግዜው ዕውቅና ያሰጣል።ለትውልዱ ጭቆናና ነፍስ ማጣት መዘዙ ዋጋው ውድና አስከፊ ያደረገው የዲያስፐሩ ድንፋታ በቀል የወለደው እንደሆነ ጽንፈኛና/ጠባቦች ሊረዱት ይገባል።
  ተጎጂው ድሃ ሕጻናትና ደካሞች የዋህ ኦሮሞዎች ናቸው። ‘በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ’ በውሸት ትንግርት በልዩጥቅማጥቅም እየተጠቀምክ ለምን መንግስትና ሀገር ይፍረስ ትላለህ!?ለሥልጣን? ለግንጠላ? ወይስ የልዩ ጥቅማጥቅም እከክልኝ ልከክልህ የ፵፬ ዓመት ‘ኦነገህወሓትሻዕብያ’ያላቻ ጋብቻ? አላዋጣም! አላተረፈም!ወደፊትማ የከፋው ተወጥኗል።
  *የኦሮሞ ቦልጥቀኞች ደህና ሊግጥም የነበረውን ‘ኦሮአማ’ሸንቁረው ሸረፉት። ‘ኤርትሮአማራሮትግሬ’ ይገጥምና…
  “ካርታው የተውሶ ያው ሄደላችሁ ተመልሶ!”።

  Reply

Post Comment