ፍርድ ቤቱ የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ አሥራት:_ጳጉሜ 2/2012 ዓ/ም አራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ  እንዲለቀቁ…

ፍርድ ቤቱ የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ አሥራት:_ጳጉሜ 2/2012 ዓ/ም አራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ…

ፍርድ ቤቱ የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ወሰነ አሥራት:_ጳጉሜ 2/2012 ዓ/ም አራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ውሳኔ አስተላልፏል። ፖሊስ በተደጋጋሚ መረጃ አቀርባለሁ በሚል ቀጠሮ እንዲሰጠው ቢጠይቅም በተሰጠው ቆጠሮ አለኝ ያለውን መረጃ ማቅረብ አልቻለም። በመሆኑም ፍርድ ቤቱ በላይ ማናዬ፣ ሙሉጌታ አንበርብር፣ ምስጋናው ከፈለኝ እና ዮናታን ሙሉጌታ በእያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁ ወስኗል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply