ፎረም 65፦ ኢሕአዴግ ዕርቅና ሀገራዊ መግባባት

Source: http://www.65percent.org/2018/01/65.html

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ “የተሻለ ሀገራዊ መግባባትን” ለመፍጠር የሚወሰዱ እርምጃዎች እንደሚኖሩ ገልጿል። የሥራ አስፈጻሚው የእርምጃ ውሳኔዎች ከዕርቅና ሀገራዊ መግባባት አንጻር ፋይዳቸው ምንድን ነው?

Share:

Share this post

Post Comment