ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

Source: https://fanabc.com/2018/12/%E1%8D%95%E1%88%AC%E1%8B%9A%E1%8B%B3%E1%8A%95%E1%89%B5-%E1%88%A3%E1%88%85%E1%88%88%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%85-%E1%8B%98%E1%8B%8D%E1%8B%B4-%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8A%95/
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሠጥተዋል።
 
በዚሁ መሠረት፡-
 
1. አቶ ዘነበ ከበደ
2. አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ
3. ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን
4. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ
5. ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ
6. አቶ ሐሰን ታጁ
7. አቶ ረታ አለሙ
8. አቶ ሄኖክ ተፈራ
9. ወ/ሮ አለምፀሐይ መሠረት
10. ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ
11. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ
12. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ
13. አቶ ተፈሪ ታደሰ
14. አቶ ፍፁም አረጋ
15. ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር
16. አቶ ሚሊዮን ሳሙኤል
17. አቶ መለስ አለም
18. አቶ ብርሃኔ ፍስሐ
19. ዶ/ር አይሮራት መሐመድ
20. አምባሳደር ሳሚያ ዘካርያ
 
በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት ተሹመዋል፡፡

Share this post

One thought on “ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

  1. Tigray should get only one ambassador based on its population. At least I cannot count three Tigres I know for sure. Shame on you, PM Abiy. If ethinicy is the guiding philosophy of government, you should adher to proportional representation.

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.