ፕሮፌሰር መስፍን አማራ የለም ብለዋል የምትለው ካርድ ለምንድነው ተደጋግማ የምትመዘዘው?

Source: http://www.mereja.com/amharic/557250

ፕሮፌሰር መስፍን አማራ የለም ብለዋል የምትለው ካርድ ለምንድነው ተደጋግማ የምትመዘዘው?
ወንድማገኝ አዲስ
ይህን ያሉት መቼ ነው ደሞስ ንግግራቸው እንዲህ እንዲራገብ መደረግ የጀመረው መቼ ነው? ይህንን ያሉት ከ26 አመታት በፊት ከሟቹ[…]

Share this post

One thought on “ፕሮፌሰር መስፍን አማራ የለም ብለዋል የምትለው ካርድ ለምንድነው ተደጋግማ የምትመዘዘው?

  1. “ጎበዝ ይህ ይህ ማህበራዊ ሜዲያ ላይ ተወሽቆ አማራ አማራ እያለ የአዞ እምባ የሚያነባው ሁሉ አማራ ወይም ለአማራው ህልውና ተቆርቋሪ እንዳልሆነ ልንረዳ ይገባል።
    __ሰሞኑን ወንድም ጌታቸው ረዳ(ኢትዮጵያ ሰማይ አዘጋጅን) ትግሬ ስለሆነ ለአማራ ተቆርቋሪነት ማን መረጠው እንዳለውና የአማራ የአባት ሀገር ነጻ መንግስት መስራች የቤተ አማራ የደርግ ሻምበል መርዕድ ዓይነት መሆኑ ነው?አንድ ሰዓት በላይ ሲነፋ የዋለው ዲስኩር ግን ትግሬው ጌታቸው ረዳና ከቡር አቶ ገብረመድክን ዓርአያ ፳፯ ዓመት ከጮሁት የተለየና የተሻለ አደለም!።

    “የወያኔ መምጫው ብዙ ነው። በልጠን ካልተገኘን የሚጠብቀን እስካሁን ከደረሰብን የከፋ ነው። እኛ አባትቶቻችንን በአደባባይ እየሰደብንና እያዋረድን ወያኔ ደሞ እኛን በአጀንዳ ጠምዶ የምንኖርበት ብቻ ሳይሆን የምንቀበርበትንም መሬት እየቸበቸበ ነው። ነፃ መውጣት ከፈለግን ጋሽ መስፍንን ሳይሆን ወያኔን እንታገል። እስካፍንጫው የታጠቀ ጠላት አስቀምጦ የ፹፯ ዓመት አረጋዊ ላይ መዝመት ምን የሚሉት ትግል ነው!
    __ ትግል ሳይሆን ‘የጎንዮሽ ልፊያ’ ነው በለው!። ይሰማል? አዳሜ ጎጠኝነትን በዲሞክራሲ ብሄርተኝነት እያጀብሽ በአዳራሽ ጭብጫቦ፡ በሚዲያ ድንፋታና በፌስ ቡክ መቦልጠቅ ነጻ ይወጣ መስሎሻል፡ ይልቁንም አብረህ የምትደናፋው እየበላ ማልቀሱን ማወቅ የግድ ነው። ወደድንም ጠላን በአራቱም ማዕዘን ግርፍና ስቃያችን አንድ ነው።አብረን ልንጮህም ልናጮህም የግድ ነው። ይሰማል?

    Reply

Post Comment