“ፖለቲካና ጎሠኝነት ለቤተክርስቲያን ስለማይጠቅሙ መዋቅሯን አጠንክራ ከሠራች የማያደምጣት የለም” – ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13390788
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13390789/amharic_6b5f2454-2913-4ff5-b55c-b31d2f6fa5ff.mp3

ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የምሥራቅ ጎጃም አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የሁለቱ ሲኖዶሶች ውህደት ስላስገኛቸው ፋይዳዎች፣ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን አስተዋፅኦዎችና በባሕር ማዶ ለሚኖሩ የእምነቱ ተከታይ ኢትዮጵያውያን ያላቸውን ምክረ ሃሳብ ያጋራሉ።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.