​የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በወጣቶች ልማት ፓኬጆች ማብራሪያ ሰጥቷል

Source: http://hornaffairs.com/am/2017/11/14/ethio-somali-region-youth-packages-press-conference/

(አብዱረዛቅ ካፊ) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊና የክልሉ ፕሬዝዳንት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አማካሪ አቶ መሀመድ ቢሌ ሀሰን (ሚግ) የክልሉ የወጣቶች ልማታዊ ስተራቴጅዎችና አቅጣጫዎች እንድሁም በተገኘው የወጠቶች ለውጥ ሥራዎች ተጠቃሚነታቸው እንድያረጋገጡ  ለወጣቶች ልማት ፓኬጆች ጥምር ኮሚቴ አባላት ማብራሪያ ሰጥቷል። አያይዞም ቢሮ ኃላፊው  ከቅርብ አመታት ወዲህ የክልሉ መንግስት በወጣቶች  ልማት ፓኬጆች ወጤታማነትና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ […]

Read more ​የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በወጣቶች ልማት ፓኬጆች ማብራሪያ ሰጥቷል at Horn Affairs – Amharic

Share this post

Post Comment