10 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመስራት ተስማሙ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99117

10 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመስራት የተስማሙ ሲሆን፣ ከአስሩ ሰባቱ የስምምነት ሰነዱን ዛሬ ተፈራርመዋል፡፡ በጋራ ለመስራት የተስማሙት ፓርቲዎች 1. የኦሮሞ ነፃነት ግንባር 2. የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር 3. የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ 4. የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 5. የጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ 6. የሞቻ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 7. የካፋ አረንጓዴ ፓርቲ 8. የአፋር ነፃነት ግንባር 9. የአገው […]

The post 10 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመስራት ተስማሙ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post 10 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመስራት ተስማሙ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.