18 ዓመት ሙሉ ከእባብ ጋር በሰላም የኖረው የቦረናው ቤተሰብ – BBC News አማርኛ

18 ዓመት ሙሉ ከእባብ ጋር በሰላም የኖረው የቦረናው ቤተሰብ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5F12/production/_114483342_gettyimages-1228527697.jpg

በቦረና ዞን ድሬ ወረዳ ሜልባና ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት እኚህ ግለሰብ “በሰላም ቀያችን ውስጥ እየኖረ ነው” ሲሉ ለበቢሲ አረጋግጠዋል።” እኛ ወደ እዚህ የመጣነው ከ18 ዓመት በፊት ይሆናል። እዚህ ከሰፈርን ጊዜ ጀምሮ ግቢያችን ውስጥ ይኖራል። በእኛው ግቢ ውስጥ ይገባል፤ እዚሁ ውሎ እዚሁ አድሮ አብረን ወጥተን እየገባን ነው።”

Source: Link to the Post

Leave a Reply