አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ እለት በአብዛኛው ኬኒያውያን በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው ፕሬዚዳንታዊ ክርክር ላይ በመጨረሻው ሰዓት ሃሳባቸውን ቀይረው የቀሩት ፕሬዚዳንት ሁሩ ኬኒያታ ከቤተመንግስታቸው ሆነው በፊስ ቡክ በሚተላለፈው የቀጥታ ስርጭት ኬኒያውያኑን ምርጡኝ ቅስቀሳን ማጣጣፍ ጀምረዋል። ፕሬዚዳንቱ ለመድረስ የፈለጉት የህብረተሰብ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የአሜሪካን እና የእንግሊዝ መንግስታት ናይሮቢ ባሉት አምባሳደሮቻቸው በኩል ሰኞ እለት አስከሬን የተገኘውን የምርጫ ቦርዱን[ICT]ዳይሬክተር ክሪስ ሙሳንዶን ገዳይ ፈልጎ በማግኘት እና ለተቀሩትም ጥበቃ ለመስጠት ፍቃደኝነታቸውን ገለጹ። በናይሮቢ የአሜሪካን አምባሳደር ሚ/ር ሮበርት ጎዴክ እና የእንግሊዙ አምባሳደር ኒክ ሃይሌ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የኬኒያ ብሔራዊ ምርጫ እና ድንበሮች ኮሚሽን ICT ዳይሬክተር አቶ ክሪስ ሙሳንዶ ምርጫው አስር ቀን ሲቀረው ዓርብ ከተሰወረ በሃላ ሰኞ አስከሬኑ በናይሮቢ ማዘጋጃ ቤት አስከሬን ክፍል መገኘቱን ፖሊስ ይፋ አደረገ። በድንገተኛው ዜና ኬኒያውያን እጅግ የደነገጡ ሲሆን ከግድያው…

ጣና እየሸሸን እኛም እየሸሸነው በ5 አመት ውስጥ ያስጨነቀው መጤ አረም የአዲስ አበባን ከተማ ያህል ስፍት አካሎ ይዟል::የማንዘናጋበት ፈተና ነው:ይህ አረም በግብጽም የተከሰተ ሲሆን የግብጽን አመታዊ የናይል የውሃ ድርሻም በሂደት 10 በመቶ ያህሉን የማባከን አደጋን ደቅኗል፡፡አስዋን ግድብ ላይ በየአመቱ ይህ እምቦጭ…

(ኢሳት ዜና–ሐምሌ 24/2009) በኬንያ አንድ ከፍተኛ የምርጫ ኮሚሽን ባለስልጣን መገደላቸው ተነገረ።አንድ ሳምንት በቀረው የኬንያ ምርጫ ባለስልጣኑ መገደላቸው በሀገሪቱ ከፍተኛ ወጥረትን ፈጥሯልበኬንያ ተገደሉ የተባሉት ባለስልጣን የመረጃና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር የነበሩና ከፍተኛ የሚባል ሰቆቃ ተፈጽሞባቸው መገደላቸው ተነግሯል።ቸሪስ ማሳንዶ የተባሉት እኒሁ ባለስልጣን ተገድለው…

(ኢሳት ዜና–ሐምሌ 24/2009)ከግብር ጭማሪው ጋር በተያያዘ የተጀመረው ተቃውሞ በተለያዩ ከተሞች በስራ ማቆም አድማና ፍቃድ በመመለስ መቀጠሉ ታወቀ።በአዲስ አበባ የተቃውሞ ጥሪ በአንዳንድ አካባቢዎች ተበትኗል።ስለ ግብር የተጠራው ስብሰባም አጀንዳው በመቀየሩ ሕዝቡ ስብሰባውን ረግጦ መውጣቱ ተገልጿል።በምስራቅ ጎጃም በደብረማርቆስ በተወሰኑ የንግድ ቦታዎች የስራ ማቆም…

(ኢሳት ዜና –ሐምሌ 24/2009)የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ህብረት ኢትዮጵያ ውስጥ ለለውጥ ከሚታገሉ ከማናቸውም ሃይሎች ጋር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።ንቅናቄው ይህን ያስታወቀው 3ኛውን አመታዊ ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ባካሄደበት ወቅት ነው።የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ህብረት 3ኛው አመታዊ ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄዷል።ህብረቱ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሀምሌ…

(ኢሳት ዜና–ሐምሌ 24/2009)የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት ኢንተርፕራይዝ በመንግስት ትእዛዝ ለሜቴክ የሸጣቸው ሁለት መርከቦች ጅቡቲ ወደብ ላይ ያለስራ ስድስት ወራት መቆማቸው ተገለጸ።ከዚህ ጋር ተያይዞም ሐገሪቱ 1.5 ሚሊዮን ዶላር ያህል ያለኣአግባብ ማውጣቷንና እየተፈጸሙ ባሉ ሕገ-ወጥ ርምጃዎች የሃገሪቱ መልካም ስም እየተጎዳና ገጽታዋ እየተበላሸ መሆኑም…

(ኢሳት ዜና –ሐምሌ 24/2009)በኢትዮጵያ በህዝብ ተቃውሞ ተቋርጧል ተብሎ የነበረው የአህያ እርድና የስጋ ሽያጭ እንደገና መቀጠሉ ታወቀ።በደብረዘይት ከተማ ተገንብቶ የአህያ እርድ ሲያካሂድ የነበረው ቄራ በህዝብ ቅሬታ ስራውን አቁሟል ከተባለ በኋላ ሰሞኑን 250 ሺ ኪሎግራም ስጋ ወደ ቬትናም ለመጀመሪያ ጊዜ ልኳል።የቻይና እንደሆነ…

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በሶማሊያ ለሰላም ማስከበር የተሰማሩ 39 የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ወታደሮች በአልሸባብ ግሩብ መገደላቸው ተሰማ። በታችኛው የሻበሌ ክልል በተደረገው ጦርነት የህብረቱን ወታደሮች ጭኖ በሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪ ላይ ከፍተኛ ጥቃት እንደተፈጸመበት እየተነገረ ይገኛል። ህብረቱ በዚህ ጦርነት ምንያህል ጉዳት…

ብዙውን ግዜ “ሙስና” ሲባል ፖለቲካዊ ችግር እንደሆነና በመንግስት ባለስልጣናት ብቻ እንደሚፈፀም እናስባለን። በእርግጥ የመንግስት አሰራርና አመራር ለሙስና መስፋፋት አስተዋፅዖ አለው፡፡ ይህን በተመለከተ “ኢህአዴግ እና ሙስና ስጋና ነፍስ ናቸው” የሚለውን ፅሁፍ መመልከት ይቻላል። ነገር ግን፣ ሙስና ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም። ከዚያ በተጨማሪ…