ተጋባዥ እንግዳ —–› ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ (ከሆላንድ) ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ ባለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት በኢትዮጵያ የተቋቋመው መንግስታዊ ስርዓት በተቃዋሚዎችም ሆኑ በአደባባይ ምሁራኖቻችን የተለያዩ ስያሜዎች ሲሰጡት ቆይቷል። አንዳንዶች የወያኔን መንግስት ጎሰኛ ነው ሲሉት፤ ሌሎች ደግሞ ስታሊናዊ ፤ ሌሎች ደግሞ ኮሚኒስት እንደዚሁም…
ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017 – የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ጀርመን

ታላቅ የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ August 5 2017- የዐማራ ማህበር በጀርመን ፍራንክፈርት ለመላው የዐማራ ተወላጆችና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የዐማራ ማህበር በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ August 5 2017 ታላቅ ሕዝባዊ የውይይትና የምክክር መድረክ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በስብሰባው የሚገኙ እንግዱች 1ኛ. ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ2ኛ.…

በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፕሬሽን ( ሜቴክ) ሌብነት እና ዝርፊያ ብዙ ተብሏል። እድሜ ይስጠን እንጂ ለወደፊቱም እጅግ በጣም ብዙ ይባላል። በትክክልም ይህ በእውቀት አልቦነት እና ማን አለብኝነት የሚንቀሳቀስ ኮርፖሬሽን በአንድ በኩል የአገሪቱ መፃኢ እድል እያጨለመ፣…

(ኢሳት ዜና–ሐምሌ 25/2009)በግብር ተመን የተነሳ በመላ ሀገሪቱ እየተደረገ ያለው ተቃውሞ መቀጠሉን ከተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሱ መረጃዎች አመለከቱ።ምስራቅ ጎጃም በበርካታ ከተሞች የስራ ማቆም አድማው እንደቀጠለ ነው።አዳዲስ ከተሞችም በመቀላቀላ ላይ ናቸው።በሰሜን ጎንደር ዳባርቅም ዛሬ የአድማ ርምጃ ተወስዷል።የስራ ማቆም አድማ በተደረገባቸው ከተሞች የስርአቱ ወታደሮችና…

(ኢሳት ዜና –ሐምሌ 25/2009)የእስራኤል ጺዮናውያን እያራመዱት ባሉት ዘረኝነት በኢትዮጵያውያን አይሁዶች ላይ የከፋ ሰቆቃ ማሳደሩን አንድ ዘገባ አመለከተ።አህሉልባይት የተባለው የዜና ወኪል እንዳወጣው ሪፖርት ከሆነ ጺዮናውያኑ የኢትዮጵያውያኑን ጉልበት አላግባብ እየበዘበዙ መሆኑን ያመለክታል።ዘረኝነትን እያራመዱ ያሉት ጺዮናውያን በሀገሪቱ ቁልፍና ከፍተኛ የሚባሉ ቦታዎችን የያዙና የሚኖሩትም…

(ኢሳት ዜና–ሐምሌ 25/2009)ጫት በኢትዮጵያ እጅግ አደገኛ ደረጃ ላይ መድረሱንና የሀገሪቱን አምራች ዜጋ የከፋ አዘቅት ውስጥ እየከተተው መሆኑን በአንድ ጥናት ላይ ተገለጸ።በማህበራዊ ጥናት መድረክ አማካኝነት የተደረገው ጥናት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የጫት አምባሳደር ሆነዋል ሲል አትቷል።በአዳማ ናዝሬት ብቻ 3 ሺ የጫት…

(ኢሳት ዜና–ሀምሌ 25/2009)የወልቃይት ማንነት ጥያቄ ያነሱ 12 ግለሰቦች በሽብር ወንጀል ተከሰሱኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በክሱ ላይ የሽብር ቡድን አመራር መባላቸውን ጠበቆች ተቃውመዋልተከሳሾቹ ከጎቤ መልኬና ከኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጋር በመገናኘት ወልቃይት ውስጥ የሚገኙትን የመንግስት ደጋፊዎችና የትግራይ ተወላጆችን የሰፈራ ቦታ በመለየት ጥቃት ለመፈፀም…

ለዶ/ር አቤል ዮሴፍ መልስ የተጻፈ [በወንድወሰን ተክሉ] ውድ የአማራው ነገድ ሆይ ከአይሁዶቹ ታሪክ የምንማረውን እና የማንማረውን ለይተን እንወቅ **አንድ- የዶ/ሩ የወቅቱ የነገደ አማራ አደረጃጀት ንጽጽር ከጀርመኖቹ አይሁዶች ጋር ያቀሩቡት ተወራራሽነት እና ተያያዥነት በሌላቸው ጉዳዮች የመሆኑ ፋላሲ። በቅድመ ሁለተኛው ዓለም ጦርነት…

(ኢሳት ዜና–ሐምሌ 25/2009)የቀድሞው የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ ማሙሸት አማረ የአሸባሪነት ክስ ተመሰረተባቸው።አቶ ማሙሸት አማረ የጎንደርንና የጎጃምን አመጽ በማስተባበር እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በማቋቋም ተወንጅለዋል።የአሸባሪነት ክስ የተመሰረተባቸው አቶ ማሙሸት አማረ ከመአሕድ ምስረታ ጀምሮ በፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ የቆዩና በኋላም በመኢአድና ቅንጅት ውስጥ…

(ኢሳት ዜና –ሐምሌ 25/2009)ታዋቂው ፖለቲከኛና የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ዶክተር መራራ ጉዲና ሁለት እጃቸውን ወደ ኋላ በካቴና ታስረው ፍርድ ቤት ቀረቡ።በዘረፋ የታሰሩ እንዲሁም ነፍስ ያጠፉ ግለሰቦች ላይ የማይፈጸም ድርጊት ዶክተር መራራ ላይ መከሰቱ አነጋጋሪ ሆኗል።ዶክተር መራራ ጉዲና ሁለት እጃቸውን ወደ ኋላ…