የመላከ ብርሀን አድማሱ ጀምበሬና የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ አጽም ፍልሰት በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሊቅ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ፣ ከኢትዮጵያ ደበኛ ጠላቶች ስንቅና ትጥቅ እየቀላወጠ በህዝብ ደም ተረማምዶ የስልጣን ማማን የተቆናጠጠው ወያኔ በአገርና በሕዝብ ላይ እንዲሁም በቤተክርስቲያን ላይ የሚፈጽመውን ወንጀልና ውድመት…

እንዴት ከረማችሁ የተወደዳችሁ የማማ መሰናዶ ተከታታዮች? ባለፈው መሰናዶ የህወሓት/ኢሕአዴግ አገዛዝ አዲሳ’ባን “በልዩ ጥቅም” ቁማር እንደ ጆከር ሊመዛት ማሰቡን አውግተን ነበር። የተሰነባበትነውም የቋንቋ ጉዳይና ሌሎቹን ተዛማች – የማኅበራዊ መስተጋብር ትስስሮችን የሚያሳየውን መሰናዶ ለማቅረብ ቀጠሮ በመያዝ ነበር። የአዋጅ ረቂቁ – ኦሮምኛ ቋንቋን አዲስ…
Focus on social entrepreneurship

S. R. Praveen Prof. Mammo Muchie urges innovators to have a non-profit dimension Prof. Mammo Muchie From someone immersed in the field of innovation, Mammo Muchie’s concerns also extend to the destruction, of jobs and livelihood, that innovation and the…

በዓለም ዙሪያ ችግር ላይ ለሚወድቁ ኢትዮጵያዊያን ፈጥኖ ለመድረስና ለመብቶቻቸው መከበር እንደሚሠራ የሚናገረው “ዓለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት” የሚባል ስብስብ የፊታችን ነኀሴ 6 ወይም ኦገስት 12 ዋሺንግተን ዲሲና አካባቢዋ ለሚኖሩ ዝግጅት አሰናድቷል። ዋሺንግተን ዲሲ —  በዓለም ዙሪያ ችግር ላይ ለሚወድቁ ኢትዮጵያዊያን ፈጥኖ…

ዋሺንግተን ዲሲ —  የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ሩሲያ ላይ የጣላቸውን አዳዲስ ማዕቀቦች የያዘ ሠነድ ዛሬ ፈርመው የሃገሪቱ ሕግ አድርገውታል። ይሁን እንጂ በሴኔቱ ውሣኔ ላይ ያላቸውን ቅሬታ በግልፅ ያሳወቁት ፕሬዚዳንት ትረምፕ “እጅግ የተዛባ” ና “በግልፅ ኢሕገመንግሥታዊ”…

ከፍተኛ የኬንያ ምርጫ ኮሚሽን ባለሥልጣን ግድያ ጭምር ሰሞኑን በሀገሪቱ የተከሰቱ ጉዳዮች ፍርሃት የጋረጡ በመሆናቸው ከመጭው ሳምንት ምርጫ በፊት ዕልባት ሊደረግባቸው ይገባል ሲል አመነስቲ ኢንተርናሽናል /ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት/ አስታወቀ፡፡

On Aug. 8, Kenyans will choose a new president, as well as new governors, senators and members of parliament. Much as it matters that the best candidates win, something else matters even more — that the election itself succeeds. This cannot be taken…

ይባላል … ድሮም ይነገራል ትልቅ ሰው ትልቅን ያስከትላል ሲባል በፊትም ሰምተናል ይኸው ዕውነት ሆኖ ሲፈጸም አየን ቃሉ በነጋሽ ገ/ማርያም፣ በተስፋዬ ሳህሉ የሐምሌ ወርን የሰላሳ ቀናት እቅፍ በነኀሴ ተክተን ሳናልፍ ሁለቱን ታላላቅ የጥበብ ከዋክብት አከታትለን አጣን የአዛውንቶች ክበብን ዘጋን ፀጋዬ ገ/መድህን…

አባይ ሚዲያ ዜና በወንድወሰን ተክሉ ኢትዮጵያ እያስመዘገበች የነበረውን ኢኮኖሚያዊ ማንሰራራት ሁኔታን በአደጋ ላይ የጣለውን ፖለቲካዊ አለመረጋጋታን እልባት ካልሰጠችበት አጠቃላይ ኢኮኖሚዋ በአደጋ ላይ ይወድቃል ሲል ዓመታዊ ብድር ተንታኝ ተቋም በነሀሴ 1ቀን 2017 ባወጣው ሪፓርት አስታወቀ። ሀገሪታ ላለፉት ዓስር ዓመታት ተስፋ የተጣለበት…
The Indo-African Study Centre is Coming Soon

Salim Joseph| TNN | Aug 1, 2017 THIRUVANANTHAPURAM: His Kerala connection begins in Gondar, the historical `City of God’ in Ethiopia, where he was born and brought up. He fondly remembers the surname of his English teacher, one Mr Joseph hailing from Kerala.…

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ከሕግ አግባብ ውጪ በኮማንድ ፖስቱ ተይዞ በእስር ሲሰቃይ የነበረው ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ጎዳና ከቂሊንጦ እስር ቤት በዋስትና ዛሬ መለቀቁ ታውቃል። ከቀድሞው የአንድነት ፓርቲ አመራር ከነበረው አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና ከጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ ጋር መታሰራቸው የሚታወስ…

ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው ህወሓት የሚመካበትን የታጠቀ ሰራዊት የሚመሩ ከፍተኛ መኮንኖችና ጄኔራሎች በጡረታ ለመሰናበት ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ። የአስቸኳይ አዋጁ ሲነሳ መልስ እንደሚያገኙ ቃል የተገባላቸው እንዳሉም ታውቋል። የጎልጉል የአዲስ አበባ ዘጋቢ ለደህንነት ሲባል መረጃውን ያገኘበትን ሳይገለጽ እንደጠቆመው “መከላከያ ሰራዊት” የሚባለውን የህወሓት ሥልጣን…

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛው ወንጀል ችሎት ለአልሸባብ ሰዎችን ሲመለምሉና ሲያደራጁ ነበሩ ያላቸውን 5 ሰዎች ጥፋተኞች ብሏቸዋል። አንደኛ ተከሳሽ አብዱላሂ ከ2002 ዓም ጀምሮ የአልሻባብ አባል በመሆነን በኦሮሚያ ክልል አባላትን በመመልመል፣ ከኢትዮጵያ ወደ ሞቃዲሾ በመሄድ ከአመራሮች…