የጣና ችግር ታስቦበት የተደረገ ወይስ የአጋጣሚ?

(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) ጣና ማለት እንዲያው በደፈናው የዚህች ሀገርና የቤተክርስቲያን የምሥጢር ኪስ ወይም ግምጃ ቤት ነው ብየ ብለው በቀላሉ የሚገልጸው ይመስለኛል። ጣናን ከምናውቅለት ሀብቱና ምንነቱ የማናውቀው ይበልጣል። ሁሉም ነገር በጊዜው የሚገለጥ በመሆኑ የማይታወቀውን የጣናን ምንነትና ፋይዳ “ጣና ማለት እንዲህ…

(ሙሉቀን ተስፋው) በኮሎኔል ደመቀ ላይ በሕይወት የሌሉ ሰዎች ምስክረነት ተጠርተዋል፤ በምስክርነት ይቀርባሉ ከተባሉ ሰዎች መካከል እስካሁን ማቅረብ የተቻለው 13 ሰዎችን ብቻ ነው። ትናንት ሐምሌ 25 ቀን 2009 ዓም በዐማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጎንደር ቋሚ ምድብ ችሎት የፌደራል ፍርድ ቤትን ወክሎ…
የፋሲል ደሞዝን ዘፈን አዳምጣችኋል የተባሉና የተመሰረተባቸው አስቅኙ ክስ

(ሰለሞን ይመኑ) የሃገራችን የፍትህ ስርዓት እንዴት በፖለቲካው(በአስፈፃሚው) እጅ ሙሉ በሙሉ እንደወደቀና የህግ የበላይነት ሳይሆን የፖለቲካው የበላይነት እንደሚያሸንፍ በዚህ ክስ ብቻ ሳይሆን በየቀኑ በአማራና የኦሮሚያ ክልሎች የሚቀርቡ የሽብር የሃሰት የክስ ድርሰቶች በግልፅ ብናይም የአሁኑ የፍሲል ደሞዝን አዲሱን ሙዚቃ በስልካቸው ሲያዳምጡ ተገኙ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የዘንድሮው ኢ-ፍትሃዊ የተባለው የግብር ተመን በአማራው ክልል ዘግይቶ የተነገረ ሲሆን ነጋዴው የተተመነበትን ተመን እስከ ሐምሌ 30ቀን 2009 እንዲከፍል የትነገረውን ትእዛዝ ባለመቀበል በስራ ማቆም አድማ ተቃውሞውን እየገለጽ መሆኑ የደረሰን መረጃ ይገልጻል። በአማራው ክልል በምስራቅ ጎጃም፣በጎንደር በሸዋ ሮቢትና…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በኢትዮጵያ ላሉት ከ7.8 ሚሊዮን ርሃብተኞች የሚረዳ የ137ሚሊዮን ዶላር ሰብዓዊ እርዳታ መስጠታን ዛሬ አስታወቀች። በኢትዮጵያ ኬኒያ፣ሱማሊያ በተፈጠረው ድርቅ ምክንያት ወደ 15ሚሊዮን የሚጠጉ ለረሃብ መጋለጣቸው የሚታወቅ ሲሆን በኢትዮጵያ ብቻ ወደ 10ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን ለአስቸካይ ግዜ እርዳታ ባበቃቸው ርሃብ…

የሁለገቡ እና የአንጋፋው ባለ ተሰጠዖው የኪነጥበበ ሰው የአቶ ተስፋዬ ሣህሉ (የአባባ ተስፋዬ) አስከሬን ሽኝት ትናንት በመንበረ ፀባዖዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ የወንጀል ችሎት በሽብር ወንጀል ተከሰው እስር ቤት ስለሞቱት አቶ አየለ በየነ ሞትና የሞታቸውን ምክንያት ከሚመለከተው ሆስፒታል ማስረጃ አንዲያቀርብ፣ ለአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ጥብቅ ትዛዝ ሰጠ፡፡