በጥቂት የህወሃት ጋንግስተሮች የሚመራው ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው የመጀመሪያው አስቸኳይ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳቱን በሙሉ ድምጽ ወስኗል የኢትዮጵያ ሕዝብ አዋጁን ጥሶት ከወጣ ግን ሰንብቷል። በህዝብ ዘንድ “የአፈና” የተባለው ይህ አዋጅ መነሳቱ ሃገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር መፍትሄ አይሆንም። ከአዋጁ በፊትም አፈናው…

  ከሳምንታት በፊት ለክረምት ወራት እርፍት ወደየቤቱ ተሸኝቶ የነበረው የህወሃት መራሹ አገዛዝ ፓርላማ አባላት የእረፍት ጊዜያቸውን አቋርጠው በአስቸኳይ እንዲመለሱ ከተደረገ ቦኋላ  በዛሬው ቀን የተነጋገሩባቸው ጉዳዮችና ያስተላለፋቸው ውሳኔዎች በሙሉ ምንም አይነት የአስቸኳይነት ባህሪ ያልነበራቸው ሆኖ መገኘታቸው ብዙዎችን ማነጋገር መጀመሩን ከቅርብ ምንጮች ለትንሳኤ…
EDF Commends Congressman Christopher Smith and the U.S. House Foreign Relations Committee for Advancing Human Rights and the Rule of Law in Ethiopia

የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 __________________________________ August 2, 2017   Press Statement from EDF EDF Commends Congressman Christopher Smith and the U.S. House Foreign Relations Committee for Advancing Human Rights and the Rule…

በስፔን የሚዘጋጀው አመታዊ የአውሮፓ የሬጌ ሙዚቃ ፌስቲቫል/ የሙዚቃ ዝግጅት/ ላይ ስምንት ኢትዮጵያዊ የሬጌ አቀንቃኞች እንዲዘፍኑ ተመረጡ። ሮቶ ቶም ሰንስፕላሽ /Rototom Sunsplash/ የተሰኘው ይህ የሙዚቃ ፌስቲቫል በነሃሴ ወር ነው የሚካሄደው። በዝግጅቱ ለመካፈል ከተመረጡት ሙዚቀኞች መካከል የተወሰኑትን በጋቢና ቪኦኤ የሬድዮ ዝግጅታችን ጋብዘን…

ላለፉት አስር ወራት በሀገሪቱ ላይ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በዛሬው ዕለት ተነስቷል። በእርግጥ መንግስት አዋጁ የተቀመጠለትን ዓላማ እንዳሳካ ገልጿል። ይሄን የተለመደ ፕሮፓጋንዳ ወደ ጎን በመተው የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በተጨባጭ ያመጣው ለውጥ ከወደፊቱ የሀገሪቱ ፖለቲካዊ ሁኔታ አንፃር እንዴት ይታያል? በዚህ…

(ኢሳት ዜና–ሐምሌ 28/2009) በአንድ ወጣት ልጆቻቸው የተደፈሩባቸው ወላጆች ፍትህ ማግኘት እንዳልቻሉ ገለጹ።በአዲስ አበባ ጉለሌ አባዲና ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከ6 እስከ 8 አመት የሚሆናቸውን ዘጠኝ ህጻናት ወንዶችን የደፈረው ወጣት በእስር ላይ ቢሆንም እስካሁን ግን ፍትህ እንዳላገኙ ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል።የተደፈሩት ህጻናት ለከፍተኛ የጤናና…

(ኢሳት ዜና–ሐምሌ 28/2009) በአንድ ቀን ብቻ በህወሃት አጋዚያን ከ50 በላይ ወጣቶች የተጨፈጨፉበትን ቀን በሀዘን ለማስታወስ በባህር ዳር ነሐሴ 1/2009 ከቤት ያለመውጣት አድማ ተጠራ።የወጣቶቹን 1ኛ አመት ጅምላ ግድያ በሀዘን ለማስታወስ ከቤት ያለመውጣት አድማውን ለሰኞ የጠራው የባህርዳር ወጣቶች አስተባባሪ ኮሚቴ በሚል በህቡእ…

ባሳለፍነው ወር መጨረሻ በዛንዚባር በተዘጋጀው ዚፍ /ZIff/ በተሰኘው የአፍሪካ የፊልም ፌስቲቫል ላይ ሁለት ኢትዮጵያዊ ፊልሞች ለውድድር ቀርበው ነበር። በአጭር የፊልም ዘርፍ የማንተጋፍቶት ስለሺ “ግርታ” እና በዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ የተሰራውና በሰሎሜ ሙሉጌታ የተዘጋጀው “ዉቭን” በአማርኛው የተሸመነ የተሰኘው ወጥ ሙሉ ፊልም ከሌሎች…

ተመስገን ያሬድ ይባላል። ከዚህ ቀደም ቁጥራቸው አነስተኛ የማይባል ነጠላ ዜማዎችንና ሙሉ አልበሞችን ለአድማጭ አበርክቷል። በቅርቡም ‘ሊሎ ‘ የተሰኘ ነባር የትግሪኛ ነጠላ ዜማ በአዲስ ቅንብር በማዜም ተወዳጅ ሆኗል። በማህበራዊ ደረ ገፆች በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሶስት ሚልየን በላይ የሙዚቃ አድናቂዎች ተጎብኝቶለታል፤ ተደምጦለታል።በተለያዩ…