አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በሰሜን አሜሪካ የካናዳዋ ዊኒፔግ ክፍለ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በማህበራቸው አዘጋጅነት ከዛሬ እሁድ ነሃሴ 6ቀን ጀምሮ እስከ ሳምንቱ መገባደጃ ነሃሴ12ቀን 2017 የሚቆይ የኢትዮጵያን የባህል ሳምንት ፌስቲቫል እንደሚያካሂዱ በተለይ ለአባይ ሚዲያ ከላኩት ፕሮግራም ላይ ማወቅ ተችላል። እንደ ቅድስት…

ህብር ሬዲዮ የቀድሞው የደህንነት ሹም የወያኔን የተደርጃ የሙስና ታሪክ አጋላጡ። የደህንነት ሹሙ እንደሚሉት በሕወሃት ሙስና ወንጀል አይደለም። በጋራ ዘርፈው የኢኮኖሚ የበላይነት ለማግኘት ወስነው ነው ሲዘርፉ የኖሩት። የሰሞኑ የይስሙላ የሙስና ዘመቻ ዋናዎቹን ሙሰኞች የሕወሓት ባለስልጣናት፣ ጄኔራሎች፣ የእነሱን ኢንቨስተሮች አይነካም … በአዲስ…

Getachew Reda (ETHIO SEMAY) ካሁን በፊት የማነ ማንኪ ጣሊያን አገር ውስጥ ተደብድቦ ስለደረሰበት የጭንቅላት እና የመንጋጋ አጥንት ስብራት በሚመለከት አንዳንድ ሰዎች ብግል ኢመይሌ ሁኔታው እምን እንደደረሰ ተመልሼ የሰጠሁት ተከታታይ ዘገባ እንደሌለና የሰውየው መጨረሻ እምን ሁኔታ እንደደረሰ እንዳብራራላቸው በጠየቁኝ መሰርት፤ በግል…

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በመንግሥት የተሰጡ መብቶች ማስፈጸሚያ ንዑስ የሥራ ሒደት ምክትል ዋና ዳይሬክተር፣ ከአገር ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተከታዩ የሪፖርተር ዘገባ፡፡ የቀድሞዋ ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ግርማይ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ በመንግሥት ላይ ከዘጠኝ…

05 Aug, 2017 By ታምሩ ጽጌ  በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በመንግሥት የተሰጡ መብቶች ማስፈጸሚያ ንዑስ የሥራ ሒደት ምክትል ዋና ዳይሬክተር፣ ከአገር ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ የቀድሞዋ ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ግርማይ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ በመንግሥት ላይ ከዘጠኝ ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በለንደን እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ በሴቶች 10ሺህ ሜትር ምድብ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው 1ኛ እና 2ኛ ሆነው እንዳሸነፉ ታወቀ። ዛሬ ማምሻውን በተካሄደ ውድድር ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች አልማዝ አያና እና አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በ10ሺህ ሜትር ርቀት…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የፊታችን ሰኞ ነሃሴ አንድ ቀን 2009 ዓ.ም በአግዓዚ ወታደሮች ወገኖቻችን በግፍ የተጨፈጨፉበት በመሆኑ እለቱን ሰማእቶቻችንን የምናስታውሰው በስራ ማቆም አድማ ነው ሲሉ መግለጫ አውጥተዋል። በነሃሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም በባህር ዳር ከ50በላይ ንጹሃን በአግዓዚ ሰራዊት ሰላማዊ ሰልፍ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ከነሃሴ3-4 ቀን 2017 በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ በ1994 ወደ ስልጣን የመጡት ፖል ካጋሜ በ98% የድምጽ ብልጫ ለ3ኛ ግዜ ማሸናፋቸውን የሀገሪቱ ምርጫ ቦርድ ዛሬ አስታወቀ። ሩዋንዳ የመድብለ ፓርቲ ስርዓት አራማጅ በመሆና 11 ፖለቲካ ድርጅቶች ተመዝግበውና ህጋዊ እውቅናም…
ኃይሌ ገብረሥላሴ ምን እያለ ነው? (ደረጀ ሀብተወልድ)

152 SHARES ደረጀ ሀብተወልድ ይህ ኃይሌ ገብረሥላሴ ዛሬ ጧት የሰጠው አስተያዬት ነው፣ “ሞ ፋራህን ወደ ኋላ ሄጄ ቪዲዮውን ብመለከት እንዲህ የሚባል ሰው የለም:: እኔም ስሮጥ አልነበረም ቀነኒሳም ሲሮጥ የለም:: ለማሸነፍ ሲሮጥ እንጂ ሰአት ሲያሻሽልም አታየውም:: ይሄን ስታይ ትጠራጠራለህ ከየት መጣ?…

 “ንጉሱ የኢትዮጵያ የዘመናዊ ትምህርት አባት ናቸው”                         “ሀብቴም፣ ጉልበቴም፣ ዕውቀቴም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስተማር ይውላል” ቀ.ኃ.ሥ                                    “ጃንሆይ – ለትምህርት”የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴ በ1923 ዓ.ም ንጉሠ ነገስት ተብለው የአፄውን አክሊል ሲደፉ፣ አገሪቱን ወደ ስልጣኔ ለመምራት የሚያስችሉ ጉዳዮችን በእርጋታ እንደመረመሩ…
Watch Tirunesh Dibaba run

When it comes to good running technique, Tirunesh Dibaba is definitely an athlete to keep an eye on, says Dr Sean Carey There was no space for Ethiopia’s three-time Olympic gold medallist Tirunesh Dibaba on Steve Cram’s ‘10 stars to watch’ blog on the BBC…