አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ዛሬ ማክሰኞ ነሀሴ 8ቀን 2017 በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ ኬኒያውያን ገና ከእኩለ ለሊት ቀደም ብሎ በየድምጽ መስጫ ጣቢያዎች መሰለፍ መጀመራቸው እየታየ ነው። በአራባ ሰባት ካውንቲ በተከፋፈለችው ኬኒያ -ዛሬ ከጣቱ 6፡00ሰዓት ጀምሮ ኬኒያውያኑ ለመጪው አራት ዓመት…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ሰኞ እለት ከባህር ዳራ የሰመአታቱን ዘካሪ የቤት መዋል አድማ ሌላ በአምቦና ወሊሶ ከተሞች በእስር እየተሰቃዩ ያሉትን ዶ/ር መረራ ጉዲና፣አቶ በቀለ ገርባና የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱልን በሚል ነዋሪው በስራ ማቆም አድማ መዋሉን ለማወቅ የተቻለ ሲሆን ምሽቱን በየከተሞቹ በተበተነ…
የጾመ ፍልሰታ ሱባዔ: እግዚአብሔርን በአባትነት፣ ቅድስት ድንግል ማርያምን በእናትነት የምናገኝበት ልዩ ወቅት ነው – ቅዱስ ፓትርያርኩ

በቃሉ የተናገረውን በመከተልና እንደ ቃሉ በመመላለስ እንጹመው፤ እንደ አሸንዳ ያሉ ሃይማኖታዊ እና ሀገራዊ ባህሎችን የገነባ ጾም ነው፤ ለሃይማኖታችን መጠበቅ፣ ለቱሪዝም መበልጸግ ልዩ ጥቅም ይሰጣል፤ ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊና ሀገራዊ ይዘቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል ይደረግ፡፡ ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ በአገር…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የትግራይ ክልላዊ መንግስት በግዛቱ ውስጥ የአማርኛን ቃንቃ ለንግድ ተቃማትና ለአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ማስታወቂያ መጻፊያነት እንዳይውል ያገደ ሲሆን ህጉን በተላለፉትም ላይ የማሸግ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። አቶ ዳዊት ሃይሉ የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አዲስ የወጣውን አዋጅ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በናይሮቢ፣በጋሪሳ እና በማንዴራ የሚኖሩ ሙስሊም ኬኒያውያን ዛሬ ምሽት ላይ በጨረቃ ላይ ባዩት ያልተለመደ እንግዳ ክስተት ነገ የሚካሄደው ምርጫ አደጋ እንዳለው ምልክት ነው ሲሉ ማምሻውን ለጸሎት ወደ የመስጊዱ ሲጣደፉ ለማየት ተችላል። በኬኒያ ግዛት ላይ የታየችው ጨረቃ ከወትሮው…
መንግስት በእራሱ ለውጥ ማምጣት ካልቻለ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደገና አጠቃላይ ተቃውሞ ሊነሳ ይችላል ሲል የሰብዓዊ መብት ተመልካች ድርጅት (ሁማን ራይትስ ዋች) አስታወቀ።

የዓለም ሰብአዊ መብት ተመልካች ድርጅት ኢትዮጵያን አስመልክቶ የሰጡት መግለጫ ከእዚህ በታች ይመልከቱ። Government Should Use Reform, Not Force, to Avoid More Protests Without  efforts and meaningful reform, it is just a matter of time before they start protesting again.  Ethiopia’s parliament…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ውሎዋን ሰማእታቶቻን በመዘከር የዋለችው የባሕርዳር ከተማ ማምሻውን የህወሃት መራሹ ሸራዊት የቤት ለቤት አሰሳና አፈሳን እያካሄደ መሆኑን ከባሕር ዳር የደረሰን ጥቆማ ያመለክታል። እስከ 10ሺህ የሚጠጋ ሰራዊት ያሰማራው ህወሃት ማምሻውን የከተማዋን መብራት በማጥፋት በየእንዳንዱ ቤት እየገባ ወጣቶችን እያፈሰ…