አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ሰበር ዜና- ማክሰኞ እለት የተጠናቀቀውን 6ኛውን የኬኒያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ገና በ53% ድምጽ ቆጠራ ላይ ተቃዋሚው ናሳ ቆጠራው እውነታ የሌለበትና የተጭበረበረ ነው ሲሉ ተናገሩ። ተቃዋሚውን በመወከል እየተናገሩ ያሉት ሴናተር ጀምስ ኦሬንጎ እና ሙስይላ ሙዳቫዲቮ በብሔራዊ የምርጫ…

{“source”:”editor”,”total_effects_time”:0,”total_draw_time”:0,”total_effects_actions”:0,”uid”:”D457A886-24FC-4A36-88BA-111E32B56A80_1502220820142″,”tools_used”:{“crop”:1,”perspective”:0,”shape_crop”:0,”stretch”:0,”free_crop”:0,”resize”:0,”adjust”:0,”clone”:0,”selection”:0,”flip_rotate”:0,”tilt_shift”:0,”enhance”:0,”curves”:0,”motion”:0},”layers_used”:0,”effects_tried”:0,”sources”:[],”brushes_used”:0,”subsource”:”done_button”,”photos_added”:2,”effects_applied”:0,”total_draw_actions”:0,”height”:309,”total_editor_time”:202347,”width”:480,”origin”:”gallery”,”total_editor_actions”:{“text”:0,”shape_mask”:0,”border”:0,”square_fit”:0,”lensflare”:0,”clipart”:0,”frame”:0,”callout”:0,”mask”:0}} አባይ ሚዲያበወንድወሰን ተክሉ ኬኒያውያን ዛሬ ከእኩለ ለሊት በፊት ወደየምርጫ ጣቢያዎቻቸው በመጋዝ ድምጻቸውን ለመረጡት እጩዋቸው ለመስጠት የተገኙ ሲሆን እስከ ቀኑ 12ሰዓት[6ፒ ኤም]በትእግስት ተጠባብቀው ድምጻቸውን በሰላም መስጠታቸውን ለማየት ችለናል።በዚህ በስድስተኛው የኬኒያ ሀገር አቀፍ ምርጫ የዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን ልዩ አትኩሮት የሰባ ልዩ…
በአማራ ክልል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በአግባው ሰጠኝ እና አንጋው ተገኝ የተፈጸመ

(የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት) ከጎንደር ታፍነው ተወስደው በማእከላዊ እስር ቤት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየደርሰባቸው ያሉት አግባው ሰጠኝ እና አንጋው ተገኝ አግባው ሰጠኝ እና አንጋው ተገኝ፤ በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በመቶ…

አባይ ሚዲያበወንድወሰን ተክሉ ትናንት በተለያዩ የአማራ እና የኦሮሚያ ከተሞች ሲካሄድ የዋለው የስራ ማቆም አድማ ማከሰኞም ተጠናክሮ መቀጠሉ የታወቀ ሲሆን ነዋሪዎቹ አድማው ዛሬ እረቡእ በተመሳሳይ መልኩ ይቀጥላል ሲሉ ተናግረዋል። ሆኖም የመንግስት የጸጥታ ሃይሎችና ባለስልጣናት እየተካሄደ ያለውን የስራ ማቅም አድማን የሃይል እርምጃ…
የአማራ ተጋድሎ ለኢትዮጵ አንድነት የገጠሙት የትግል ፈተናዎች!

(ከተስፋዬ መኮንን) ዛሬ የአማራ ተጋድሎን እድገት ከሶስት አንጻር የሚፈታተኑት ክስተቶችን ማየት ይቻላል። አማራ በቅድሚያ እራሱን ለማዳን ብሎም ኢትዮጵያን ለመታደግ ከትግሬ ነጻ አውጪ የሚሰነዘርበትን የዘር ማጥፋት ዘመቻን መክቶ በአሸናፊነት ለመወጣት ውስብስብ ትግል ውስጥ ገብቷል። ከዚህ ውስብስብ ትግል ድላማ ሁኖ መውጣት ማለት…

በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የንግድ ቤቶችና የሕዝብ ትራንስፖርት ተቋማት አገልግሎት ማቋረጣቸውን ነዋሪዎች እየገለፁ ነው። ለዚህም በምክንያትነት የሚያስቀምጡት በባሕርዳር ከተማ የዛሬ ዓመት በተቃውሞ ወቅት በፀጥታ አካላት የተገደሉ ወጣቶችን ለማስታወስና አሁን በአማራ ክልል ተግባራዊ መደረግ የጀመረውን የቀን ገቢ ግምት በመቃወም…

ምስል ከፋይል ከዚህ በታች የቀረበው ጽሁፍ በአፍሪካ አህጉራችን በተለይም በኢትዮጵያ አገራችን በተፈጸሙና አሁንም እየተፈጸሙ ባሉት አስከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ የሚአጠነጥን ሲሆን በርግጥም ቆም ብለን ነገሮችን እንድናስተውልም ይረዳል ተብሎ ይገመታል።የህዝብ ሥልጣንን ያላግባብ በመጠቀም ባለሥልጣናት የሚፈጽሙትን ግፍና በደል እንደዚህ ባለ ጠለቅ…

ዛሬ ነሐሴ 2/2009 ዓ.ም የሚካሄደው አምስተኛው ፕሬዝዳንታዊ የኬንያ ምርጫ ውጥረት ናይሮቢ ለሚገኙ ስደተኞች ከፍተኛ የስጋት ምንጭ እንደሆነባቸው ተናገሩ። የተጋጋለው የቅድመ ምርጫ ሂደት እርስ በእርስ ግጭት ያመጣል እንዲህ ያለ ነገር ደግሞ ለዝርፊያ፣ለመታሰር እና ለአካል ጥቃት ያጋልጣል የሚል ከፍተኛ ስጋት እንዳሳደረባቸው ወደ…

የኬንያ መራጮች ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መንበረ ስልጣኑ ላይ መቆየት አለመቆየታቸውን በሚለየው በዛሬው ምርጫ፣ ከማለዳ ጀመረው ወጥተው ድምፃቸውን ሲሰጡ ውለዋል።

ሴት ተማሪዎችን ወደ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ ዘርፎች ለመሳብና ለማነቃቃት፣ የተጀመረው የኮምፒዩተር ክህሎት ሥልጠና፣ ዓላማውን እያሳካ መሆኑን በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታውቋል።

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 2/2009) በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ከሚባክንባቸውና ዘረፋ ከሚፈጸምባቸው መስኮች አንዱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገለጹ።በተለይ ለባለስልጣናት የውጭ ሀገር ጉዞ በሚል ንግድ ባንክ የሚሰጠው ቪዛ ካርድ ሒሳቡ የማይወራረድ በመሆኑ ለከፍተኛ ብክነት ተጋልጧል።ለአንድ ጉዞ ለአንዳንዶች ከህግ ውጪ እስከ አንድ…