ይህ ያለንበት ወቅት (ከነሐሴ 1 እስከ 16፣2009 ዓም) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት መሰረት ከሰባቱ ዋና የፆም ወቅቶች ውስጥ አንዱ ነው።ፆሙ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤ እና የእርገት ምስጢርን ሐዋርያት በሁለት ዙር ሱባኤ  እግዚአብሔር ምስጢሩን የገለጠላቸው ወቅት ነው።ኢትዮጵያ እና…
የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በ2009 ዓመት 1.5 ሚሊየን ባለጉዳዮችን አስተናገደ

(የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ – መግለጫ) ኤጀንሲው በ2009 በጀት ዓመት በጉዳይ 747,521 ጉዳዮችን ለማስተናገድ አቅዶ 720‚211 ጉዳዮችን አስተናግዷል፡፡ ይህም አፈጻጸሙ 96.35 ከመቶ ነው፡፡ በተገልጋይ 1,563,998 ባለጉዳዮችን ለማስተናገድ አቅዶ 1‚497‚772 ተገልጋዮችን አስተናግዷል፡፡ይህም አፈጻጸሙ 95.76 ከመቶ ነው፡፡ በተጨማሪም ኤጀንሲው ከአገልግሎትና ከቴምብር…
በሰሜን ሸዋ: የቅርስና ጽላት ዘረፋው ከሀ/ስብከቱ አቅም በላይ ኾነ፤ “በሀ/ስብከቱ ውስብስብ ኔትወርክ ዘርግቶ በከፍተኛ ምዝበራ የተሰማራ አደገኛ ቡድን አለ”/ዞኑ/

“አዲስ ጽላት እንደርባለን” በሚል ሰበብ፣ ነባር ታቦታትና ቅርሶች ይሰረቃሉ፤ ይለወጣሉ “ተወላጆች ነን” የሚሉ ከተሜ ካህናትና ምእመናን በበጎ አድራጊነት ሽፋን ይፈጽሙታል   ዝርፊያው፥ የወታደር ልብስ በለበሱ እና የጦር መሣርያ በታጠቁም ይፈጸማል፤ ተብሏል የቅጣት ጊዜን ሳይጨርሱ የሚለቀቁ የቅርስ ዘራፊዎች ጉዳይ፣ አጽንዖት ሊሰጠው ያሻል…

የዲሞክራሲ በተግባር እንግዳ የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መስራች አባል አንጋፋው አስገደ ገብረሥላሴ በውጊያ፣ በአዋጊነት፣ በስንቅና ትጥቅ አከፋፋይነትና በውጊያ አሰልጣኝነት ለ17 ዓመታት አገልግለዋል። ዋሺንግተን ዲሲ —  የዲሞክራሲ በተግባር እንግዳ የሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መስራች አባል አንጋፋው አስገደ ገብረሥላሴ በውጊያ፣ በአዋጊነት፣ በስንቅና…

ዋሺንግተን ዲሲ —  ኬንያውያን ትናንት ያካሄዱትን የምርጫ ውጤት እንዳይቀበሉ፣ ዋናው የተቃዋሚ መሪና ፕሬዚዳንት፣ ዕጩ ተወዳዳሪው ራይላ ኦዲንጋ ጥሪ አሰሙ፡፡ ከተሰጠው ድምፅ 96 ከመቶው የተቆጠረ ሲሆን፣ ሥልጣን ላይ ያሉት ፕሬዚዳንት አሁሩ ኬንያታ 54 ለ45 በሆነ ልዩነት እየመሩ መሆናቸው ተዘግቧል፡፡ በሌላ በኩል…

የመላው አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሠማያዊ ፓርቲ የለገጣፎ፣ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር የእምነት ነፃነትን በመጣስ ቤተ ክርስቲያን አፍርሷል ሲል ከሰሰ፡፡ አዲስ አበባ —  የመላው አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና ሠማያዊ ፓርቲ የለገጣፎ፣ ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር የእምነት ነፃነትን በመጣስ ቤተ ክርስቲያን አፍርሷል ሲል…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 3/2009) በደብረታቦር ከግብርና ከአስተዳደር በደል ጋር ተያይዞ የተጀመረው አድማ ለ3ኛ ቀን ተጠናክሮ መቀጠሉ ተሰማ።በከተማዋ ሁሉም የንግድ መደብሮች ዝግ ሲሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎትም ሙሉ በሙሉ እንደቆመ ነው።የአካባቢው ካድሬዎችና ፖሊሶች የተሽከርካሪዎችን ሰሌዳ በግዳጅ እየፈቱ መሆናቸው ተነግሯል።ሕዝቡ ግን የንግድ መደብሮችን በሚከፍቱና ተሽከርካሪ…

(ኢሳት ዜና–ነሀሴ 3/2009)የኢትዮጵያ ቱሪዝም አባት በመባል የሚታወቁት አቶ ሐብተስላሴ ታፈሰ በ90 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።ለረጅም አመታት የኢትዮጵያ ቱሪዝም መለያ ምልክት የሆነውን “የ13 ወር ጸጋ ፈጣሪ” የሆኑት አቶ ሀብተስላሴ ታፈሰ ህይወታቸው ያለፈው በባልቻ ሆስፒታል ህክምናቸውን በመከታተል ላይ በነበሩበት ወቅት መሆኑ…

ዩናይትድ ስቴትስ የስደተኛ ማስፈር መርሃ ግብሯ አማካኝነት አምጥታ ለምታሰፍራቸው ስደተኞች የመጀመሪያው የሦሥት ወር ጊዜ መኖሪያ ቤት እና ሥራ እንዲያገኙ፣ የአሜሪካን አኗኗርና ባህል ለማስተዋወቅ ብዙ ርብርብ የሚጠይቅ ጊዜ ነው። በርግጥ በአሜሪካ ማኀበረሠብ ውስጥ በደምብ ተዋሕዶ መኖር እንዲህ በሦሥት ወር ውስጥ የሚያልቅ…

(ኢሳት ዜና– ነሐሴ 3/2009)አስቸኳይ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር 8 ነጥብ 5 በመቶ ደረሰ።ይህ አሃዝ በፊት ከነበረው በ700 ሺ ጭማሪ አሳይቷል።የበልግ ዝናብ መዛባት፣የእንስሳት ምግብና ግጦሽ መመናመን እንዲሁም የምርት መቀነስና የውሃ እጥረት በፈጠረው ድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 3/2009) የመንግስት የፋይናንስ ድርጅቶች ዳይሬክተር የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር የሰጠውን ገንዘብ በማስመለስ ረገድ ችግር እንደነበረበት አስታወቁ።በአመቱ የተበላሸ ብድር መጠንም በከፍተኛ ደረጃ በማሻቀብ 25 በመቶ መድረሱ ተገለጿል።ልማት ባንኩ ከጋምቤላ የእርሻ ኢንቨስትመነት ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የሀገር ሀብት ማባከኑን በራሱ በመንግስት…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 3/2009)በኢትዮጵያ የፖለቲካ ስልጣኑን የያዘው የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ/ሕወሃት/ቡድን የአፓርታይድ ስርአትን በመገልበጥና በኢትዮጵያ ተግባራዊ በማድረግ ኢትዮጵያውያንን እየጨቆነና እየመዘበረ መሆኑን አንድ አሜሪካዊ የሕዝባዊ ንቅናቄ ኤክስፐርት ገለጹ።አሜሪካዊው ኢኮኖሚስትና የህዝባዊ ንቅናቄ ኤክስፐርት ዴቪድ ስቴማን ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቆይታ የአፓርታይድ ስርአት በሚገባ ተጠንቶ…

አባይ ሚዲያ ዜና በጸሎት ዓለማየሁ ዛሬ ነሀሴ 3 ቀን 2009 ዓ/ ም ከረፋድ 5:00 ጀምሮ ቁጥራቸው እጅግ በርካታ የሆነ የፀጥታ ኃይሎች በባህርዳር ከተማ  ተሰማርተው መታየታቸው ታወቀ። ሙሉ በሙሉ የመንግስት ተቋማት፣ ባንኮች፣ ፖሊስ ጣቢያዎች፣ የመንግስት ቢሮዎች እንዲሁም ህዝቡ ቀደም ሲል የመንግስት…

ቶፊቅ ሽኩር፣ ሸቡዲን ነስረዲን፣ ኡመር ሁሴን፣ ሸምሱ ሰይድ፣ ከድር ታደለ፣ ተመስገን ማርቆስ፣ አሸናፊ መለስ፣ ሚስባህ ከድር፣ አግባው ሰጠኝ፣ ምትኩ ደበላ፣ ካሳ መሃመድ፣ ከበደ ጨመዳ፣ ጌታቸር እሸቴና ፍጹም ጌታቸው በሁለቱ ቀን የፍርድ ቤት ውሎ ምስክር ተሰምቶባቸዋል፡፡