አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በባህር ዳር የተሰማራው ሰራዊት ከተማይቱ ዛሬም ጭምር በአስቸካይ ግዜ አዋጅ ስር እንዳለች የሚመሰክር ድርጊት ሆኖ ታይታል። በከተማዋ የፈሰሱት የስርዓቱ ታጣቂዎች መንደሮችዋን በማጥለቅለቅ የወታደራዊ እዝ መነሃሪያ ያስመሰላት ሲሆን ባለሃብቶችንም እያደኑ የማሰር ተግባር በመጣጣፍ በቀበሌ 1ያለው ፖሊስ ጣቢያ…

ኦገስት 21 / 2017 ዓ.ም. [ከአሥር ቀን በኋላ የፊታችን ነኀሴ 15፤ በወዲያኛው ሰኞ] ዩናይትድ ስቴትስን ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ የሚያቋርጥ የፀሐይ ግርዶሽ ይኖራል።

አባይ ሚዲያበወንድወሰን ተክሉበሰላም የተጠናቀቀው የኬኒያ ምርጫ ወደ ደም አፋሳሽ ዓመጽ ቀስቃሽነት ሊቀየር ይችላል የሚለው ስጋት ከመቼውም ግዜ በላይ ዛሬ ጎልቶ ታይታል። በጋሪሳ ከተማ በተነሳ ዓመጻ የንግድ ማእከሉ የእስራት ሰለባ ሲሆን በናይሮቢ ኪቢራ፣ማዳሬ ያቆጠቆጠው የዓመጽ ሃይል በገሀድ መታየት ጀምራል። የኬኒያ ምርጫ…

ሃይሌ ገብረስላሴ አከርካሪው ላይ ለሁለት የተጎመደውን ዘንዶ መልሶ ለማጣባቅ ላይ ታች ከሚባክኑት ግንባር ቀደሙ ሃይሌ ቢሆንም ነቀርፉኝቶቹ (ነቀርሳና እፉኝት) ውለታ የሚያውቁ አይደሉምና አሁን ደግሞ ከጀርባ ሊወጉት (stabbing behind) ሲዳዳቸው ይታያል።