ወደ የመን በመጓዝ ላይ እያሉ ቀይባህር ላይ በአሸጋጋሪዎቻቸው ተገፍትረው ከተጣሉት መካከል የተረፉት ስደተኞች ወደ ባህር የተወረወሩት በአሸጋጋሪዎቻቸው ከተደቀነባቸው መሳሪያ ጭምር ለማምለጥ እንደሆነ ለአሜሪካ ድምጽ ገልፀዋል።

በቅርቡ በመንግሥት የተጣለውን ግብር ግምት ተከትሎ ሰሞኑን በተለያዩ በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች በራቸውን በመዝጋት ተቃውሟቸውን ሲገልፁ ከሰነበቱት የንግድ ድርጅቶች አንዳንዶቹ አሁንም በቅዋሜው መቀጠላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ።

አባይ ሚዲያ ዜናጋሻው ገብሬ ባለስልጣኗ ፓርክ ኪ ያንግ $18 ኢሊዮን ዶላር በጀት ያለውን የሳይንስ ማእከል እንድትመራ በአሁኑ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙን ጄ ኢን የተሾመች ናት። የሙስና ጉዳይ ተያያዝ ነው። እንደሚታወሰው ፕሬዚዳንት ሙን ጄ ኢን የተኳቸው የቀድሞዋ ያአገሪቱ መሪ በሙስና ዘብጢያ ወርደዋል። አሁን…

በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ከአዲስ አበባ ወደ ጂጂጋ በሚወስደው መሥመር፣ በባቢሌና ሐረር አካባቢ የተከሰተ በተኩስ የታጀበ ግጭት መንገድ መዝጋቱን በትናንትናው ዕለት አስታውቆ፤ ዜጎቹ ወደ አካባቢው የሚያደርጉትን ጉዞ እንዲሰርዙ መክሯል።

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 5/2009) የአማራ ልማት ማህበር/አልማ/ለገቢ ማስገኛ በሚል ያስገነባው ማተሚያ ቤት የህትመት ማሽኑን ሊያስገባ ባለመቻሉ 24 ሚሊየን ብር የወጣበት ግንባታ ከጥቅም ውጪ መሆኑ ተነገረ።ባልተጠና የግንባታ ዲዛይን የተሰራው ማተሚያ ቤት ከጥቅም ውጪ ከሆነ በኋላ በሌላ ቦታ ግንባታ ለማከናወን የተገዛው ከ900 በላይ…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 5/2009)160 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን ባህር ውስጥ በግዴታ መወርወራቸውን አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይ ኦ ኤም አስታወቀ።ድርጊቱ የተፈጸመው በግዴታ ወደ ባህር ከተወረወሩት ኢትዮጵያውያንና ሶማሊያውያን ስደተኞች 50 ዎቹ መሞታቸው በተነገረ በ24 ሰአት ጊዜ ውስጥ ነው።ተቋሙ እንዲህ አይነቱ ድርጊት ያለምንም ቅድመ…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 5/2009)በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ህዝባዊ ቁጣ ተቀስቅሷል። በሰሜን ጎንደር በመተማ፡ በአይከል፡ አርባያ፡ በበለሳ ህዝባዊ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው።በምስራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ ወደ ደብረማርቆስ የሚወስደው መንገድ በህዝቡ ተዘግቷል።በምስራቅ ሀረርጌ በባቢሌ መስመር የተቀሰቀሰው ግጭት ተባብሷል።በርካታ ሰዎች መገደላቸው ታውቋል።በወልቃይት አዲረመጽ የህወሃት ታጣቂዎች…