በአማራ ክልል ከሰኞ እለት ጀምሮ ተዘግተዉ የሚገኙ ሱቆችን ለማስከፈት የአገዛዙ አካላት የሚያደርጉትን የማታለል ማግባቢያ ነጋዴዉ ህብረተሰብ ሊቀበለዉ ባለመቻሉ መንግስት ድንጋጤ ዉስጥ መግባቱን የሚደርሱን መረጃዎች እያመለከቱ ነዉ።በወልድያ ዛሬ ነሀሴ 5 ቀን ተጠርቶ የነበረዉ የነጋዴዎች ስብሰባ በነጋዴዉ እቢተኝነት መበተኑ ሲታወቅ፤ከነጋዴዎቹ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ዓርብ ወደ እኩለ ለሊት አቅራቢያ የኬኒያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ፕሬዚዳንት ሁሩ ኬኒያታ የ2017 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ ናቸው ተብሎ ከታወጀ በሃላ በተነሳ አመጽ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 24 መድረሱን ማምሻውን የኬኒያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አሳወቀ። ዓርብ እኩለ ለሊት…

አባይ ሚዲያ ዜና በጸሎት አለማየው ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ነሐሴ 6 ቀን 2009ዓ/ም ከምሽቱ 3:05 ሲሆን በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 04 ብሔራዊ ሎተሪ አካባቢ በሚገኘው ካሪቡ ካፌ ላይ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ፡፡  የካሪቡ ካፌ ባለቤት የመንግስትና የስርአቱ ዋና ድጋፍ ሰጪ እንደሆኑ በስፋት በሚነገርበት…
በትግሬ ወያኔዎች የሚመራው መንግስት ሰሜን ጎንደር በሦስት ዞኖች ሊሸነሽን ነው!

የትግሬው ወያኔ የአማረ አረጋዊ ንብረት የሆነው ሪፖርተር ሰሜን ጎንደርን በ3 ዞኖች የመሸንሸኑን ጉዳይ አስመክልቶ የጻፈውን ከዚህ በታች አንብቡ***ሰሜን ጎንደር በሦስት ዞኖች ሊከፈል ነው የቅማንት ሕዝብ የራሱ አስተዳደር ይኖረዋል ተብሏል ባለፉት ሁለት ዓመታት አመፅና ተቃውሞ ተከሰቶባቸው ከነበሩ የአገሪቱ ክፍሎች መካከል አንዱ…

ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ የአማራ ማህበርሰብ በጀረመን ፋራንክፈርት አዘጋጅቶች በነረውና ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ፣ ኮሎኔል አለበል አማረ እና ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው በእንግድነት በተገኙበት ስብሳባ ላይ ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ለተሰብሳቢው ያደረጉትን ንግግር ከዚህ በታች እንድታዳምጡ እንጋብዛለን። [embedded content]…
“የቱሪዝም አባት” ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ ሥርዓተ ቀብር፣ ነገ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በብሔራዊ ክብር ይፈጸማል

ለ50 ዓመት የቆየውንና ታዋቂውን፣ “የ13 ወር ጸጋ”(“13 months of Sunshine”) የሚለውን አገራዊ የቱሪዝም መለዮ የፈጠሩ ናቸው፤ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅትን(ETO) በማቋቋምና በመምራት የተፈጥሮና ባህላዊ ጸጋዎቻችንን ለዓለም ለማስተዋወቅ በትጋት የሠሩ “የኢትዮጵያ ቱሪዝም አባት” ናቸው፤ ከኢፌዴሪ መንግሥት የእውቅና የወርቅ ፒን ተበርክቶላቸዋል፤ የ2008 ዓ.ም.…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክንያት መልቀቂያ እንዳያስገቡ ላለፉት አሥራ አንድ ወራት ተከልክለው የነበሩ የመከላኪያና ፖሊስ አባላት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተነስቶአል ከተባለበት ማግሥት ጀምሮ አገዛዙን እጅግ በሚያስደነግጥ ሁኔታ መልቀቂያ እያስገቡ መሆናቸውን ለአገዛዙ ቅርበት ያላቸው ምንጮች እየገለጹ ነው። በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍሎች መልቀቂያ በማስገባት…