የቀድሞው የኢትዮጵያ ጀግና ሰራዊት አኩሪ ታሪክ ወር መታሰቢያ ተመሰረተ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ጀግና ሰራዊት አኩሪ ታሪክ ወር መታሰቢያ ተመሰረተ። አለም አቀፍ የእወቁልን መግለጫ፡ መስከረም 2010ዳላስ ቴክሳስ ዩኒተድ ስቴትስ። ይደረ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፡ ለተባበሩት መንግስታት እና ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት። “መስከረም የቀድሞው የኢትዮጵያ ጀግና ሰራዊት አኩሪ ታሪክ ወር” ተብሎ ከዚህ አመት…
Bishoftu Eyes Crater Lakes to Attract Tourists

Addis Ababa -September 30/2017 – The town of Bishoftu, a resort town known for its crater lakes, aspires to become a tourist destination.  The abundant trees in the town and the green vegetation around the lakes make Bishoftu an ideal…

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እና በኦሮሚያ የድንበር አዋሳኝ ቦታዎች ላይ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ የተጀመረው የማፈናቀል ድርጊት አሁንም መቀጠሉ ታወቀ፡፡ ምንም እንኳን ከሁለት ሳምንታት በፊት እንደነበረው ዓይነት የማፈናቀል ድርጊት አይሁን እንጂ፣ በመጠኑም ቢሆን ሰዎች እየተፈናቀሉ መሆናቸውን መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ እንደ ምንጮች ገለጻ፣ የሶማሌ…

(ቢቢኤን) አዲስ አበባ ውስጥ በምግብ እጦት የተነሳ ከትምህርት ገበታቸው የሚፈናቀሉ ታዳጊ ተማሪዎች ቁጥር መጨመሩን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ መረጃዎች እንደጠቆሙት፣ ባለፈው ዓመት የትምህርት ዘመን በሺዎች የሚቆጠሩ ታዳጊ ተማሪዎች ከቤታቸው ሲወጡ የሚበሉት ምግብ ስለሌላቸው ትምህርት ቤት ውስጥ በረሃብ ለመውደቅ ተገድደዋል፡፡ በዚህም የተነሳ ጥቂት…

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል መካከል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ የብሔር ጥቃት እንደሚያሰጋቸው የጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ተናገሩ፡፡ በዚህም የተነሳ ትምህርት ሚኒስቴር ከለላ ይስጠን በማለት ደብዳቤ ማስገባታቸው ተነግሯል፡፡ መረጃው እንደጠቆመው ከሆነ፣ የደህንነት ስጋት ጥያቄው የቀረበው በሁሉም መምህራን ሲሆን፣ ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ዓመታዊው የእሬቻ ክብረ በዓል በነገው እለት በቢሾፍቱ ሆራ ሀይቅ አርሰዲ የሚከበረው በፌዴራሉ ፖሊስና የመከላከያው አግዓዚ ክፍለ ጦር በተሰማሩበት እንደሚከበር የፌዴራሉ ፖሊስ ኮሚሽነር መግለጫ የተገለጸ ሲሆን በሌላ በኩል ከኦሮሚያ ህዝብ ግንኙነት ክፍል ዛሬ በተለቀቀው መግለጫ ክብረ በዓሉን…
Ethiopia Movie Lambadina Comes to DC

Lambadina is Messay Getahun’s first feature film (Courtesy photo) Tadias Magazine By Tadias Staff September 30th, 2017 New York (TADIAS) – The Ethiopian film Lambadina will make its Washington, D.C. premiere next week. Directed by Messay Getahun, Lambadina features 9-year-old…

በኦሮሚያና ሶማሊ ክልለ አዋሳኝ አከባቢዎች ላይ የተከሰተው ግጭት እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። በሰውና ንብረት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው። እንደ ሀገር በወደፊት አብሮነታችን ላይ ትልቅ ጠባሳ የጣለ ክስተት ነው። ከዚህ በተጨማሪ፣ በግጭቱ ምክንያት ከ50 እስከ 60…

የአሜሪካ ድምፅ የወጣቶች ፕሮግራም ጋቢና ቪኦኤ በመንገድ ላይ በሚል ላዘጋጀው ፕሮግራም በአራት የአሜሪካ ከተሞች በመዘዋወር ከወጣቶች ጋር ተወያይቷል። የመጀመሪያው ውይይት በአትላንታ ከተማ የተካሄደ ሲሆን ውይይቱን ያዘጋጀችውና ያወያየችው ጽዮን ግርማ ናት። ይህ የውይይቱ ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ነው።