አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የጀርመን መርሃ መንግስት አንጌላ መርክል አገራቸው ከቱርክ ጋር ያላት ግኑኙነትን በተመለከተ ቆም ተብሎ ሊታሰብ እንደሚገባው ገለጹ። አንጌላ መርክል ይህን የተናገሩት ባሳለፍነው ሃሙስ ሁለት የጀርመን ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በቱርክ መንግስት ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ እንደሆነም ተዘግቧል።…
US Africa Policy Braintrust is Back

U.S. Congresswoman Karen Bass of California is organizer of Africa Braintrust 2017. Press release Rep. Karen Bass Africa Braintrust 2017: Renewing our Commitment and Engagement with Africa U.S. policy toward Africa is at a crossroads. An Assistant Secretary for African…
Kenya’s Supreme Court has annulled the result of last month’s presidential election, citing irregularities, and ordered a new one within 60 days. The election commission had declared incumbent Uhuru Kenyatta the winner by a margin of 1.4 million votes. Raila…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 26/2009) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ከፍተኛ አመራር ለህወሃት መንግስት ተላልፈው መሰጠታቸውን ተከትሎ በሶማሊያ ዛሬ በሶስት ከተሞች ተቃውሞ መቀስቀሱ ተሰማ። የኦብነግ አመራር አባል አብዱልከሪም ሼህ ሙሴ ተላልፈው የተሰጡት በዚህ ሳምንት ውስጥ ሲሆን ወደ አዲስ አበባ ማዕከላዊ እንደተወሰዱ መረጃዎች…

1ሺሕ 438ኛው የኢድ-አለድሃ በዓል ዛሬ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በዓሉ በኢትዮጵያም በፀሎትና በሶላት ሥነ ሥርዓት ተከብሯል።
Court orders new Kenyan presidential election – BBC

Kenya’s Supreme Court has declared the results of last month’s presidential election invalid, and ordered it to be re-run. Reacting to the ruling, opposition leader Raila Odinga said members of the electoral commission had committed a monstrous crime against the…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 26/2009) የኢድ አልድሃ አረፋ በዓል ዛሬ በመላው ዓለም ተከበረ። ለ1438ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢድ አለድሃ በዓለ በተለይ የሙስሊሞች መዲና በሆነችው መካ ከ2ሚሊየን በላይ ተጓዦች ከመላው ዓለም በመሰባብሰብ ማክበራቸው ታውቋል። በዓሉ በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያም የተከበረ ሲሆን እዚህ በዋሽንግተን ዲሲና…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በኢትዮጵያ ታሪክ ለ3ኛ ግዜ በሆነው ዘንድሮም ከመስከረም 1ቀን 2017 ጀምሮ ለወር ያህል የተ.መ.ድ ጸጥታው ምክር ቤትን ፕሬዚዳንትነት የምትመራ መሆኑን ከድርጅቱ መረዳት ተችላል። ኢትዮጵያ የፕሬዚዳንትነቱን ስልጣን በወርሃ ነሀሴ ካጠናቀቀችው ግብጽ የምትረከብ ሲሆን ከዚህ በፊት ከ1968 – 1969…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 26/2009) ኢትዮጵያ ያለባት እዳ 40 ቢሊየን ዶላር በደረሰበት በአሁኑ ወቅት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከተለያዩ ዓለምዓቀፍ አበዳሪዎች የወሰዱት ብድር የመመለሺያ ጊዜው በመድረሱ መንግስት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መወደቁ ተሰማ። ሐገሪቱ በወጭ ንግድ የምታገኘው ገንዘብ ከአመት አመት እየቀነሰ በቀጠለበትና 3 ቢሊየን…