መቀሌ ላይ ለቅማንት ቢሮ ከፍቶ (እንደ ጠላት ሀገር የነፃነት ቢሮ መሰል አደረጃጀት አደራጅቶ) ዐማራ ጠላታችሁ ነው የሚል ስብከት እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል። መስከረም 7/2010 ዓም የቅማንት ሕዝብን ለመለየት በምርጫ ቦርድ አስተባባሪነት ይፈፀማል የተባለው እና መቀሌ ላይ የተቀናበረው የድምፅ መስጠት ጉዳይ በኢትዮጵያ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በፌዴራሉ መንግስት ቀጥተኛ ትእዛዝ እና በአማራው ክልላዊ መስተዳድር ስር የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ኮሚሽን በመጪው መስከረም 7ቀን 2010ዓ.ም ሊካሄድ የታሰበው የቅማንት የማንነት ጥያቄን መመለሻ ነው የተባለው ሕዝበ ውሳኔን ፕሮግራም ለቅማንቱ የታሰበ ሳይሆን የአማራውን መሬት በገዢው የህወሃት…

እንደተገኙ በተደወሉ የስልክ መሥመሮች አስተያየት የሰጡ ሰዎች ድምጽ ነው። ጉዳዩ የዕውቁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ” የተሰኘው የሙዚቃ አልበም ምርቃት የመከልከል ዜና። ድምጻዊው ይህንን አስመልክቶ በፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው መግለጫ እንዲህ ይላል። “ነሐሴ 28 – 2009 ዓ.ም ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ…

ሕወሀት መራሹ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት 1983 ዓ. ም ጀምሮ ትግራይን ነጻ አወጣለሁ ብሎ ነፍጥ ያነሳው የአግአዝያን ቡድን የራያን ሕዝብ እያሰቃየ ለመሆኑ የአድባባይ ምስጥር ነው። በተላያዩ ጊዜያት ስለ ሕዝባቸው ደህንንት፥ ስለ ባህላቸው ፥ ስለ ቋንቋቸው፥ ስለ ማንነታቸው፥ ስለ መሬታቸው፥ ወዘተ ጥያቄ…

ነሃሴ 30 2009 ዓ ም “ሰውን ብትታገልና ብትዋጋ ታሸንፈዋለህ፤ወይም ያሸንፍሃል፤ ቤተክርስቲያንን ግን ማሸነፍ አይቻልም፡፡ ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ ትዋጋለች፤ተሸንፋም አታውቅም፡፡ዲያብሎስ ዝናሩን አራገፈ ቀስቱን ጨረሰ ቤተክርስቲያንን ግን አልጎዳትም፡፡” ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መሐበረ ማሪያም በ ደቡብ ኮርያ በስደተኞች ስመሰረት እጅግ በጣም ልብ በሚነካ አሳዛኝ…

አባይ ሚዲያበወንድወሰን ተክሉ የኬኒያ ምርጫ ቦርድ ኮሚሽን ሁለተኛውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በመጪው ጥቅምት 17ቀን 2017 እንዲካሄድ በወሰነ ማግስት ዛሬ ማክሰኞ ዋናው ጥምር የተቃዋሚዎች ህብረት [NASA]መሪ አቶ ራይላ ኦዲንጋ በምርጫው ቦርድ መሪን ባላካተተው የምርጫ ቦርድ ድርጅታቸው እንደሚሳተፍ በመግለጽ የምረጡኝ ዘመቻ የጀመሩ ሲሆን…
በሎሬት ቴውድሮስ ካሳሁን ላይ የተላለፈው ውሳኔ ከህወሃት ኤልት ክፍል ነው ተባለ

አባይ ሚዲያበወንድወሰን ተክሉበአርቲስት ሎሬት ቴውድሮስ ካሳሁን [ቴዲ አፍሮ]የእሁድ ነሀሴ 28ቀን 2009ዓ.ም የኢትዮጵያ አልበም ምርቃት ፓርቲ መሰረዝ ትእዛዝ የተሰጠው የገዢው ፓርቲ አስካል ከሆነው የህወሃት የላእላይ ኤሊት ክፍል መሆኑን ምንጮች የገለጹ ሲሆን በአንጻሩም ውሳኔው ከፍተኛ የሆነ የሕዝብ ትችት ነቀፌታን በመፍጠር ለአርቲስቱ ታላቅ…

ኢዮሃ አበባዬ፣ መስከረም ጠባዬ ኢዮሃ አበባዬ፣ መስከረም ጠባዬ የወራት ሁሉ ቁንጮ መስከረም። ግንቦት እሳት፣ ሰኔ ውኃ ነው። የኢትዮጵያ ምድር በእሳትና በውኃ ሳትጠመቅ እረፍት እና ልምላሜዋን አታጋራም። ከግንቦት ማብቂያ እስከ መስከረም መጀመሪያ ሦስት ወር ብቻ ቢሆንም፣ እስኪጠባ መጠበቁ ሦስት ዓመት ያስመስለዋል።…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 30/2009) በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን 118 የሸንኮራ አገዳ ማመላለሻ ተጎታች ጋሪዎችን ለመግዛት የወጣውን ጨረታ በጄኔራል ጻድቃን ገብረተንሳይ ለሚመራው ሬይስ ኢንጂነሪንግ በሚስጥር ለመስጠት ቅድመ ስምምነት መደረጉን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። በሼህ መሐመድ አላሙዲን ከፍተኛ አክሲዮን ድርሻ በባለቤትነት የሚተዳደረው ሬይስ ኢንጂነሪንግ ማሽነሪዎችን…

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 30/2009) ኢርማ የተባለው አደገኛ አውሎ ንፋስ የአሜሪካ ግዛት ወደ ሆነችው ፍሎሪዳ በመገስገስ ላይ መሆኑ ታወቀ። የፍሎሪዳ ግዛት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ያወጀ ሲሆን የአሜሪካ የፌደራል መንግስትም ሙሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ኢርማ የተባለው አደገኛ አውሎ ንፋስ ሐርቬይ የተባለው ዝናብ የቀላቀለው…
‎‎ትግራይ እንደ ሀገር ኢትዮጵያ ከሀገርም በታች[(የታላቋ ትግራይ ሀገራዊ የሟቹ ራእይ)በሰሎሞን ይመኑ]

 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ እንደ ትግራይ ነፃ አውጭው ግምባር የወንበዴ ቡድን ያሰበውን ያሳካ የለም፡፡ የተከዜ ማዶ ነፃ አውጭ የወንበዴው ቡድን፤የስልጣን ጥመኞች እና ነብሰ በላው ወታደራዊ አገዛዝ የመከራ ቀን ሰልፈኞች ጥርቅም በዝርፌያ ትግራይን ለመመስረት ያለውን ፍላጎት ለማሳካት ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር እጅ…