አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በኦሮሚያና ሱማሌ አዋሳኝ ድንበሮች ላይ የሚካሄደው ወታደራዊ ግጭት መባባሱ ከስፍራው የሚደርሱ መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን በሞያሌ አቅራቢያ ብቻ ዛሬ 12ሰዎች መገደላቸውን ቪ.ኦ.ኤ የዘገበ ሲሆን ጦርነቱ አሁንም እየተካሄደ መሆኑንም ለማወቅ ተችላል። የኦሮሚያ መስተዳድር የመገናኛ ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ምኒስትር…

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) የውህደት መግለጫ  ( pdf ) የተከበራችሁ የዐማራ ልጆች፤ የዐማራ ወዳጆች እና ኢትዮጵያውያን፤ እንደሚታወቀው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) የሰፊውን የዐማራ ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ዘርፈ ብዙ ጥቃት መፈጸም ከጀመረ 42 ዓመታትን አስቆጥሯል። በተለይ የስልጣን ርካቡን ከተቆናጠጠበት…

ዋሺንግተን ዲሲ —  የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር – ኦብነግ አመራር አባል የሆኑን አብዲከሪም ሼክ ሙሴን በቅርቡ ለኢትዮጵያ መንግሥት አሳልፎ የሰጠው “ከሃገሪቱ ውስጥ የፀጥታ ሥጋትን ለማስወገድ ባደረገው እንቅስቃሴ የተወሰደ ሕጋዊ እርምጃ ነው” ሲል የሶማሊያ መንግሥት አስታውቋል። ኦብነግ እርምጃውን በድጋሚ አውግዞ ውንጀላውንም…

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009) በዘርፈ ብዙ ግጭቶችና ህዝብ ተቃውሞ እየታመሰ ያለው ኦህዴድ የውስጠ ድርጅት ቀውስ ውስጥ መሆኑ ተገለጸ። ባለፉት ተከታታይ ወራት የስርአት ለውጥ በሚጠይቁ ዜጎች ህዝባዊ ተቃውሞ የገጠመው የኦሮሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ከድርጅቱ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ጀምሮ…

ዋዜማ ራዲዮ-ከተመሰረተ ሁለተኛ አመቱን የያዘውና የተሻለ አፃፃፍና የሀሳብ አቀራረብ ያላቸውን ጋዜጠኞችና ጦማርያን ለማበረታታት የተቋቋመው Rewarding Good Wrting (RGW) የዋዜማን ባልደረባ “ገረመው” በአንደኝነት ሸልሞታል። ከአዲስ ስታንዳርድ መፅሄት ማህሌት ፋሲልና የዞን ዘጠኝ ጦማሪው ዘላለም ክብረትም ለዚሁ ሽልማት ከታጩት ውስጥ ነበሩ። ሁለተኛና ሶስተኛ…

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት በሞያሌ ወረዳ ጫሙቅ እና ጎፋ በተባሉ ስፍራዎች ላይ ትናንት ጠዋት ጥቃት ከፍተው ከአሥር በላይ ሰዎች ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009)በግጨው የድንበር ወሰን ላይ ከስምምነት ደርሰናል በሚል በብአዴንና ህውሀት መሪዎች በተሰጠው መግለጫ ህዝቡ ሳይዘናጋ ስለወልቃይት ማንነት የተጀመረውን ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ተደረገ። ልሳነ ግፉአን የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ማህበረሰብ ለኢሳት እንደገለጸው የትግራይ ገዢ ቡድን አሸናፊ ሆኖ የወጣበትን ስምምነት የአማራውም…

የተከበራችሁ የዐማራ ልጆች፤ የዐማራ ወዳጆች እና ኢትዮጵያውያን፤እንደሚታወቀው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) የሰፊውን የዐማራ ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ዘርፈ ብዙ ጥቃት መፈጸም ከጀመረ 42 ዓመታትን አስቆጥሯል። በተለይ የስልጣን ርካቡን ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ ባለፉት 26 ዓመታት ጥቃቱ ተጠናክሮ ቀጥሎ እስካሁን ከ6,000,000 (ስድስት…

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009) የሰሜን ካሪቢያ ደሴቶችን እየመታ ባለው ኢርማ አውሎ ንፋስ እስካሁን 10 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። በአደግኝነቱ በ5ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ኢርማ አውሎ ንፋስ የደሴቲቱን አብዛኛውን ክፍል ከጥቅም ውጪ ማድረጉን መረጃዎች አመልክተዋል። አውሎንፋሱ እሁድ ወደ ደቡባዊ ፍሎሪዳ ይሻገራል መባሉን ተከትሎ…

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009)የአማራና ቅማንትን ማህበረሰብ ለመለያየት በሚሰጠው ሕዝበ ውሳኔ ተጽእኖ ለማድረግ በሕወሃት የሚመራው አገዛዝ ካድሬዎች የአካባቢውን ነዋሪዎች እየደበደቡና እያንገላቷቸው መሆኑ ተነገረ። በሕዝቡ ውስጥ አማራና ቅማንት አይለያዩም በሚሉ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ምሁራንና ታዋቂ ሰዎች ላይ የግድያ ዛቻ እየተፈጸመባቸው መሆኑን የጎንደር ሕብረት ገልጿል።…

(ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 2/2009) የሶማሊያ መንግስት ኦብነግን በአሸባሪነት መፈረጁን የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር ህገወጥ ፍረጃ ሲል አጣጣለው። የሶማሊያ ፓርላማን ስልጣን በመጋፋት በፕሬዝዳንት ፋርማጆ የሚመራው የሚኒስትሮች ምክርቤት ውሳኔውን ማሳለፉ የሀገሪቱን ህገመንግስት የጣሰ ነው ሲልም ኦብነግ አስታውቋል። በቅርቡ ለህወሀት መንግስት ተላልፈው በተሰጡት የኦብነግ…

ለአለፉት ሰባት ወራት ያህል ከገዥው ግንባር ኢህአዴግ ጋር ውይይት እና ድርድር ሲያደርጉ ከቆዩት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል አሥራ ሁለቱ ወደ ፊት ለሚደረግ ድርድር አንድ የጋራ ስብስብ መፍጠራቸውን ይፋ አደረጉ፡፡

ወያኔ ለትግራይ ህዝብ የጠቀመ እየመሰለው የወልቃይትን፤ የአፋርን፣ የወሎን፣ የጋምቤላን፣ ሌሎችንም መሬቶችንም ቀስበቀስ የተቀራመታቸውንም ይሁን ለሱዳን የሸጣቸውን እነዚህ ሁሉ ህዝቦች መሬታቸውን ለማስለመስ ሀይለኛ ፍልሚያ ያደርጋሉ እንጂ ዝምብሎ መሬቱን ተቀምቶ እጁን አጣምሮ የሚቀመጥ ህዝብ የለም። ምናልባትም ወያኔ የትግራይን ህዝብ የማይወጣው ዘላለማዊ ጦርነት…
Economist Wolady Amha Dies Due to Car Accident

Wolday Amha (PhD), a renowned economist serving as an executive director of the Association of Ethiopian Microfinance Institutions, has died in a car crash on Wednesday, September 6, 2017. He was travelling from the town of Modjo, 76Km east, to Addis Abeba when his vehicle collided with another truck branded…