የ“ውሻ ገደል” መንደር መስፋፋት፡ ለደብረ ሊባኖስ ገዳም የህልውና አደጋ! ከ2ሺሕ በላይ ነዋሪዎች ይነሣሉ

የሹምና የጸበልተኛ ማረፊያ በነበረ መንደር፣ 2ሺሕ263 ነዋሪ ከትሞበታል 602 የንግድና መኖሪያ ቤቶች ተቆጠሩ፤ እስከ 1.3 ሚ.ብር ያለሕግ ይሸጣሉ ደኑ፥ ለማገዶ፣ ቤት ግንባታና ንግድ ስለሚቆረጥ፣ ብዝኃ ሕይወቱ ተራቆተ ንግድ እና ዓለማዊነት ተስፋፍቶ፣ የገዳማዊነት ህልውናው ለአደጋ ተጋለጠ ቪዲዮና ቡና ቤቶች በርክተዋል፤ ጫት፣ሲጋራና…
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሆዳም ወያኔዎች መጫወቻ የሆነ የትምህርት ሳይሆን የሙስና ተቋም ነው።

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሆዳም ወያኔዎች መጫወቻ የሆነ የትምህርት ሳይሆን የሙስና ተቋም ነው። ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ሪፖርት አንብቡ እና እንደ እኛ ተገረሙ። በዩኒቨርሲቲ ስም ከሚነግዱ ቢዘጉት ይሻላል! “የወሎ ዩኒቨርስቲን ብልሹ አሰራር ለማስተካከል የቀረበ ሪፖርት:- በአሁኑ ጊዜ መንግስት ዩኒቨርስቲዎችን በሰዉ ኃይል ልማት ግንባታ…

በገነት ዓለሙ አገራችን የምታከብራቸው የሕዝብ በዓላት በሕግ የታወጁና በዓለምም የታወቁ ናቸው፡፡ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ የግል ድርጅቶችና የንግድ ሱቆች፣ ባንኮችም ጭምር ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ የሚሆኑበት በመሆኑ በተለይ በውጭ ታዋቂ ያደርጋቸዋል፡፡ በአገር ውስጥም ፀንቶ በቆየውና አሁንም ሥራ ላይ ባለው የሕዝብ በዓላትና የእረፍት…
ሙስናን በዘመቻ መታገል ዘላቂ መፍትሔ አያመጣም

በአደሙ ጎበና አገራችን በፈጣን ዕድገት ሒደት ላይ ያለች አገር መሆኗውን እንኳን ዜጋው ዓለም የመሰከረላት እውነታ ነው፡፡ ዕድገቷን ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ለማድረግ ጥረት እያደረገች ያለች አገርብትሆንም የውስጥና የውጪ እንቅፋቶቿዋ ብዙ ናቸው፡፡ ተደጋጋሚ ድርቅ ያጠቃታል፡፡ ረሃብ አይጠፉም፡፡ የነበረውን በማውረድ በተራ ሥልጣን ለመያዝ…

ከሁለት ቀናት በኋላ አሮጌዉ ተብሎ የሚጠራዉ 2009 ዓ,ም ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዉያን ከባድ ዓመት እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። ከእሱ ቀድሞ ካለፈዉ 2008ዓ,ም የወረሳቸዉን የፖለቲካ  እና ማኅበራዊ  ቀዉሶች ተሸክሞ የባለፈዉ ዓመት ከ10 ወራት በላይ መላ ሀገሪቱን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር አክርሟል።…

ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች BBNበህወሓት የምትመራው ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች፡፡ ሀገሪቱ ከዚህ ቀደም በተደረገ ጥናት ሰላም እና መረጋጋት ከሌላቸው የዓለም ሀገራት 19ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ደረጃዋ ለውጥ አሳይቶ 15ኛ ደረጃ ላይ ልትቀመጥ…

ኦብነግ የሶማሊያ መንግስት ያወጣውን መግለጫ አጣጣለ BBNየኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) የሶማሊያ መንግስት ማስታወቂያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ አጣጣለ፡፡ የኦብነግ አመራር የሆኑትን አብዲካሪን ሼህ ሙሴ ለህወሓት መንግስት አሳልፎ የሰጠው የሶማሊያ መንግስት፣ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ውገዘት እየገጠመው ይገኛል፡፡ ይህን ተከትሎም ኦብነግን በተመለከተ መግለጫ…
ኦብነግ የሶማሊያ መንግስት ያወጣውን መግለጫ አጣጣለ BBN የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) የሶማሊያ መንግስት ማስታወቂያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ አጣጣለ፡፡ የኦብነግ አመራር የሆኑትን አብዲካሪን ሼህ ሙሴ ለህወሓት መንግስት አሳልፎ የሰጠው የሶማሊያ መንግስት፣ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ውገዘት እየገጠመው ይገኛል፡፡ ይህን ተከትሎም ኦብነግን በተመለከተ…

አባይ ሚዲያ ዜናዘርይሁን ሹመቴ ታዋቂዋ አርቲስት ቢዮንሴ በሂውስተን ቴክሳስ በመገኘት በሃሪኬን ሃርቬይ ለተጠቁት ህዝቦች የምግብ እርዳታ ስታደርግ መዋሏ ተዘገበ። የቀድሞው ዴስቲኒ ቻይልድ የሙዚቃ ባንድ ባልደረባዋ የሆነችው ሜሼል ዊሊያምስም በዚህ የእርዳታ ተግባር ላይ ከቢዮንሴ አጠገብ ተገኝታ እንደተሳተፈች የወጡ የቪዲዮ መረጃዎች ያመለክታሉ።…

The past year witnessed the loss of prominent Ethiopian visionaries, artists and athletes. They have left a significant impact on the country and its youth as a whole. Their works and contributions have inspired many in the past and will…

በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞ ሊቀሰቀስ እንደሚችል ተጠቆመ – BBNበአማራ ክልል ከወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ጋር ተያይዞ ህዝባዊ ተቃውሞ ሊቀሰቀስ እንደሚችል ተጠቆመ፡፡ የክልሉን ህዝብ አስተዳድራለሁ ባዩ ብአዴን፣ ከወልቃይት ጋር የተያያዘ መሬት ለትግራይ አሳልፎ መስጠቱ ብዙዎችን እያስቆጣ ይገኛል፡፡ መረጃዎች እንደጠቆሙት ከሆነ፣ ብአዴን መሬቱን…

የሶማሌ ክልል ጦር በኦሮሚያ እየፈጸመ ያለውን ጥቃት ለመመከት ህብረተሰቡ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ BBN በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ጦር ጥቃት እየተፈጸመባቸው ያሉ የኦሮሞ ተወላጆች በተጠንቀቅ ቆሙ፡፡ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ በኦሮሞ ተወላጆች ላይ እየፈጸመ ያለውን ጥቃት ተከትሎ፣ ህብረተሰቡ በተጠንቀቅ መቆሙን…
Ethiopia to celebrate New Year

Addis Ababa – Ethiopia, with its own calendar, will be starting its New Year 2010, on Monday, and citizens are busy preparing for celebrations. Ethiopia has its own calendar with 13 months, and each of the 12 months has 30…
Ethiopians to celebrate New Year

Addis Ababa – Ethiopia, with its own calendar, will be starting its New Year 2010, on Monday, and citizens are busy preparing for celebrations. Ethiopia has its own calendar with 13 months, and each of the 12 months has 30…

ዘመን ለሞተባት.. መልካም አዲስ አመት ሲሳይ በዛብህ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ከዚህ ቀደም ያነበብኩትና አሁን ቃል በቃል የማላስታውሰውን የዶ/ር ሃይሉ አርአያ ግጥም ሃሳብ ነው ፡፡ ኢትዮጵያ- ዘመን የሞተባት ! በእውነቱ እጅግ ከባድ ነው ለማፅናናት – ምክንያቱም ነገም ነው የሞተው፡፡ ዘመናዊው የኢትዮጵያ…