የአማራ ተጋድሎ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል? በአማራ ሕዝብ ስም የተቋቋሙት የፖለቲካና የሲቪክ ድርጅቶች ምን እየሠሩ ነው? በአማራው አካባቢ በተለይም በሰሜን ጎንደር ዞን ያንዣበበውን አደጋ ለመቀልበስ ከእያንዳንዳችን ምን ይጠበቃል? በእነዚህና በሌሎች ሕዝባችንን በሚመለከቱ ጥያቄዎች ላይ ሩት አማኑኤል ከታሪክ ተመራማሪና መምህር ከሆኑት…