አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በወታደራዊ ጠብብቶች የአሜሪካውን የቦምቦች ሁሉ እናት ቦምብ [“mother of all bombs]የተባለውን ያስከነዳ ሃያል የቦምቦች ሁሉ አባት ቦምብ [“father of all bombs,”]የተባለ ቦምብ ማምረታን ኢራን ይፋ ያደረገች ሲሆን ቴልኖሎጂው ከኒውክሌር ቦምብ ውጪ በይዝቱና በአጥፊነቱ ወደር የሌለው ነው…

አባይ ሚዲያዘርይሁን ሹመቴ በሴፕተምበር 16 ቀን 2017 እኤአ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል የማንችስተር ሲቲ ድል በጎል ጎርፍ የተሞላ ነበር። ማንችስተር ሲቲ ዋት ፎርድን 6 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ባሸነፈበት ጨዎታ ሳርጅዮ አጉዬሮ ሃትሪክ ለማስቆጠር ችሏል። በነገው እለት…

ደራሲ፤ ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ (ዶ/ር) ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ ቀዳሚ፤ እነሆ ከጣምራ ቁስል በፊት “ቀይ አንበሳ” ነበረ። እነሆም ስለ ‘ቀይ አንበሳ’ ‘በማንኪያ’ እናቀምሳለን። እንዲህ ብለን፤ አልኻንድሮ ዴል ባዬ ኩባዊ ነው። ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት ለንደን፤ እንግሊዝ ውስጥ ነበር። በወቅቱ በእንግሊዝ…

300 SHARES የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ዝቅ ብሎ በጎንደር ከፍ ብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እየደረሰ ያለውን የአገራዊ አንድነት እና የሕዝባዊ ነፃእት በደል በተከታታይ የሚሰማውን አገራዊ እና ሕዝባዊ ኃላፊነት ለመወጣት ከሚታገላቸው ድርጅታዊ ኃላፊነቶች ባሻገር ወጥቶ ከሌሎች በተለያየ መልኩ…

171 SHARES መስከረም 6 2010 አገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በኢትዮጵያዊያን ላይ በተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ከፍቷል። በሰሜን ጎንደር ጭልጋ፣ መተማና ሽንፋ አካባቢዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር ሰፍሮ ሕዝብን ለመፍጀት ትዕዛዝ እየተጠባበቀ…

በዚያ ድንጋይ ዘመን ጥንት ጥንት ድሮ ዓለም ሣይሰለጥን አሳይተሽ ነበር በአክሱም ስልጣኔን: ግዛትሺም ነበር የመንና ሱዳን እንድሁም ሌሎቹን አብረሽ በማካተት ብቃትን ያሳየሺ የአስተዳደርን ዘዴና ብልሃት: ገልጾልሽ ነበረ እግዜዓብሔርም ፍቅሩን በሚስጥራዊ ጥበብ ወዳንቺ በመላክ የሙሴንም ታቦት ግማደ መስቀሉን: ሊቃውንቶቺሽም አስፍረውት ነበር…

ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ ይህንን ዋሾነቴንና አጭበርባሪነቴን እምናዘዘውም ለእናንተ ለኢትዮጵያውያን ነው፡፡ ዛሬ ማንንም አልዋሽም፤ ግጥም አርጌ እንደ ዋሸሁና እንዳጭበረበርኩ እናገራለሁ፡፡ “በዛሬዋ ኢትዮጵያ የሚዋሽና የሚያጭበረብር ምን ገዶን! ከቤተመንግስት እስከ ቤተክህነት ተትረፍርፎልን!” ብላችሁ ፊታችሁን አታዙሩብኝ፡፡ እኔ ብዋሽም እስከ ዳግም ምጣት ከእውነትና ከእውቀት እንደተጣሉት…

 የህወሃትን  እና የመከላከያን ሙሉ ድጋፍ የያዘው የሶማሊ ክልል መሪ አቶ አብዲ ሙሃመድ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ጥቃት በመሰንዘር የጀመረው ግጭት ወደ ዘርፈ ፍጅት እያመራ መሆኑን ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ወገኖች እየገለጹ ነው። የሶማሊ ክልል የኮሚኒኬሽን ሃላፊ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋር ባደረገው ቃለ…

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፕብሊክ ወታደሮች ህይወታቸውን ለማዳን በመጠለያ ካምፕ በሚገኙ የቡሩንዲ ስደተኞች ላይ በከፈቱት ተኩስ በርካታ ሰዎችን መግደላቸውንና ማቁሰላቸውን ተዘገበ።  በ2015እኤአ በቡርንዲ የተደረገውን ምርጫ ተከትሎ የተቀሰቀሰውን ግጭትና አለመረጋጋት በመሸሽ ወደ ጎረቤት አገር የተሰደዱ ዜጋዎች ወደ 400,000…

ሰሞኑን የትግሬ ወያኔ ዘረኛ አገዛዝ አሰልጥኖ ጃዝ ባላቸው ቅልብ ነፍሰ ገዳዮቹ፣ በኦሮሞ እህት ወንድሞቻችን ላይ እያደረሰ ያለውን ግድያና ማፈናቀል፣ የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በጽኑ ያወግዛል። ይህ አንዱን ነገድ በሌላው ነገድ ላይ በማስነሳት፣ አንደኛው ሌላውን ከክልሌ ውጣ ማለት የወያኔ የሥልጣን…