አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በሰሜን ጎንደር የቅማንት የማንነት ጥያቄ የሚመልስ ነው የተባለለት ሕዝበ ውሳኔ መስከረም 07ቀን 2010 በሰጠው ድምጽ ጎንደር አማራነታቸውን በመምረጥ የታሰበውን ሴራ ማክሸፋቸው ምርጫው ከተካሄደባቸው ቀበሌዎች ካገኘነው መረጃ መረዳት ተችላል። እሁድ ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ አጠቃላይ ምርጫውና እጤቱ…

የቀድሞ የኤታ ማጆር ሹም ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ ፣ የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል  ፕሬዘዳንቶች ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ የጠየቁ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስተር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጣልቃ እንዲገቡም ተማጽነዋል። የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮም እንደዘገበው ዛሬ አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ከተደበቁበት ወጣ ብለው  መግለጫ የሰጡ ሲሆን በሶማሌና በኦሮሚያ…

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በቱርክ ከ50 ቀናት የእስራት ቆይታ በሃላ በነጻ የተለቀቀው የፈረንሳይ ጋዜጠኛ ከቤተሰቦቹ ጋር መገናኘቱ ታወቀ። ድካም ቢሰማውም ከቤተሰቡ ጋር ለመገናኘት በመቻሉ በጣም ደስ እንዳለው የ27 አመቱ ጋዜጠኛ ሉፕ በፓሪስ አየር ማረፊያ ሲደርስ ተናግሯል። በቱርክ መንግስት በሽብርተኛ…

አባይ ሚዲያ  ዘርይሁን ሹመቴ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የማንችስተር ዮናይትድና የኤቬርተን ጨዋታ በዩናይትድ የበላይነት ተጠናቅቋል። የቀድሞው የማንችስተር ዮናይትድና የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ካፒቴን ዋይኒ ሩኒ ለእውቅና ላበቃው ኤቬርተን ተስልፎ ቢጫወትም ጎሎ ሳይቀናው በሌላ ተጫዋች ሊቀየር ችሏል። ጨዋታው ከመጠናቀቁ በቀሩት 10 ደቂቃዎች ዋይኒ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በምስራቅና ደቡባዊው የኦሮሚያ ክልል ከአዋሳኙ የሱማሌ ክልል ጋር በተፈጠረ ደም አፋሳሽ ጦርነት ዙሪያ ዛሬ የሁለቱ ክልል መሪዎች እየተነጋገሩ መሆናቸው በተነገረበት እለተ እሁድ አመሻሹ ላይ በሞያሌ፣ባሌና ምስራቅ ሀረርጌ ላይ በተከፈተ ጦርነት ሰዎች መገደላቸውን መረጃዎች እየጠቆሙ ሲሆን ወደ…

ገና ከመነሻው በበረሃ ያወጣው ፕሮግራሙ በግልጽ እንደሚያመለክተው የህወሓት ዋንኛ ዓላማ ኢትዮጵያን አዳክሞና በጎሣ ከፋፍሎ ትግራይን ታላቅ በማድረግ ሪፑብሊክ መመሥረት ነው። ባለፉት 26 ዓመታት ይህንን ለማሳካት በኢትዮጵያ ውስጥ ያልፈነቀለው የጎሳ ድንጋይ የለም፤ ያላጋጨው ሕዝብ፤ ያላጋደለው ወገን የለም፤ ትግራይን ሳይጨምር! ሞት እንደ…
የድምጽ ቆጠራ ዉጤት  ነገ ነው የሚነገረው ተባለ #ግርማ_ካሳ

የአማራ ኮሚኒኬንሽን ጽ/ቤት  ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን “ በሰሜን ጎንደር ዞን 8 ቀበሌዎች ዛሬ ሠላማዊነቱን ጠብቆ ከማለዳው12:00 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ የዋለው የህዝበ ውሳኔ ምርጫ 12:00 ሰዓት ማታ መጠናቀቁ ይፋ ተደርጓል፡፡ ጊዚያዊ የድምጽ ቆጠራው ውጤት ነገ ማለዳ 1:00 ሰዓት በቀበሌ ደረጃ…
The Ethno-Language based FEDERALISM has failed in Ethiopia

(By Muluken Gebeyew) The ethno-language based federalism crafted and implemented by TPLF ( Tigray People’s Liberation Front) in Ethiopia caused significant rift, conflict, suffering, destruction and death among Ethiopian people. TPLF synthesised this experiment not with intention to offer better…
ቅማንት ነው ወይስ አጋሜ የራሱ ክልል የሚያስፈልገው?

(መንገሻ መልኬ) ቅማንት ከጎደር አማራ ሕዝብ የተለየ አማራ ክልል ካለው፤ የአክስሙ ትግሬ ሕዝብ ከአጋሜ የተለየ ትግሬ ክልል ሊኖረው ይገባል። የቀደመ ታሪክን ለግንዛቤ መጥቀስ የጽሑፍ መግቢያ መንደርደሪያ ከመሆኑም በላይ አዲሱ ታሪክ ከትየ ጀመረ ከየት ይደርሳል? የሚለውን ለመረዳት ለመገንዘብና ለማስተዋል፣ መመዘን ይረዳል።…

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በምህጻሩ ኢህአድግ ሥልጣን ላይ ከቆየበት ከ26 ዓመታት በኋላ ዛሬም በብሔር ብሄረሰቦች መካከል የድንበር ግጭቶች መከሰታቸው በዚህ ሰበብም የሰዎች ህይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት መቀጠሉ እንዲሁም በየአካባቢው ድንበር ማካለሉ እያነጋገረ ነው።…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በምስራቃዊው የኢትዮጵያ ክፍል በሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ሃይልና በኦሮሞ አርብቶ አደር መካከል በተነሳ ደም አፋሳሽ ጦርነት ከጂጂጋና አንዳንድ የሶማሌ ከተሞች ተገደው የተፈናቀሉ ኦሮሞ ተወላጆች ቁጥር ከ55ሺህ በላይ መድረሱን አቶ አዲሱ አረጋ ዛሬ የገለጹ ሲሆን የተገደሉትን ሰዎች…