አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ከሜክሲኮ ከተማ 120 ኪሎሚትር እርቀት ላይ በተፈጠረ የመሬት መንቀጥቀጥ እስከ አሁን የ116 ሰዎች ህይወት መጥፋቱ የተገለጸ ሲሆን የማቾቹ ቁጥር ይጨምራል ሲል መንግስት መግለጹ ታውቃል። የ1985ቱን አሰቃቂና 8.1 ማግኒቲዮድ ርህደ መሬት ጥቃት በማስታወስ ዋዜማ ላይ ያለችው ሜክሲኮ…

አንተ መለስ ዜናዊ ነፍስህን አይማረው- እግዚአብሄር ይይልህ ቀብረህ በሄድከው ቦንብ ታጫርሰናለህ፤ ሰሞኑን ከምሥራቁ የሀገራችን አካባቢ የምንሰማው ወሬ  ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ ለአእምሮ የሚከብድ ነው፡፡ ሁል ግዜ ነገሮች አዲስ ለሚሆኑባቸው ትናንትን በመርሳት ስለነገም በማሰብ ለማይደክሙ ለእለት ለእለቱ ብቻ ለሚጮሁት ካልሆነ በስተቀር…

ትላንት ሴፕቴምበር 18/ 2017 በቶሮንቶ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን የካናዳ መገናኛ ብዙሀን በኢትዮጵያ    የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ  ዝምታቸውን ይስበሩ የሚል ሰላማዊ ሰልፍ  አድርገን  ነበር። በሰልፉ ላይ በተደጋጋሚ ከሚነሱ መፈክሮች መካከል “ ኖ ሞር አናዘር ርዋንዳ” (No more another Rwanda)  አንዱ ነበር። የርዋንዳ…
ሊቨርፑል በሌስተርሲቲ ከዋንጫ ፉክክር ሲሰናበት መሲ ባርሴሎናን በጎል አንበሸበሸው

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በካራባኦ ወይም በቀድሞው መጠሪያው ካርሊን ካፕ 3ኛ ዙር የእግር ኳስ ግጥሚያ ሊቨርፑል ድል ሳይቀናው ቀርቷል። በሌስተር ሲቲው ኪንጅ ፓወር ስታዲየም የተደረገው ይህ የሊቨርፑልና የሌስተር ሲቲ ጨዋታ በሌስተር ሲት አሸናፊነት ተጠናቅቋል። ምንም እንኳን በኳስ አያያዝ ሊቨርፑል…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የኬኒያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ [IEBC]በመጪው ጥቅምት 17ቀን 2017 ሁለተኛውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ እየተዘጋጀ ባለበት በአሁኑ ወቅት በተቃዋሚው ናሳ[NASA ] ፓርቲ በኩል የቀረበው ቅድመ ሁኔታ ባለማማላቱ ሳይራዘም አይቀረም ሲሉ የሕግ ባለሙያዎች እየገለጹ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የገዢው…

አባይ ሚዲያ ዜና በወንድወሰን ተክሉ የአሜሪካን መንግስት አዲስ አበባ ባለው ኤምባሲው በኩል ዛሬ መስከረም 19ቀን 2017 ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ የወደፊት ህልውናዋ በእድገት፣ ብልጽግና እና መረጋጋት ላይ የመሰረተች  ሀገር እንድትሆን ከፈለገች መንግስት በሩን ለፖለቲካዊ ለውጥና ተሀድሶ መክፈት አለበት ያለ ሲሆን በምስራቃዊው…

ሶማሊያዊ- አሜሪካዊቷ ኢማን እ.አ.አ በ1970 እና 80ዎቹ ከነበሩት የፋሽን ሞዴሎች መካከል በጣም ቀልብ የምትስብ ሞዴል ነበረች። በቅርቡ ደግሞ ሌላይቷ ታዳጊ ሶማሌ-አሜሪካዊቷ ሞዴል ሂጃብ ለብሳ የጣልያንና የኒውዮርክ የፋሽን መድረኮች ላይ ለመታየት የመጀመሪያዋ ሆናለች፤ በተለያዩ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃንም መነጋገሪያ ርዕስ ሆናለች።
US Calls for Ethiopia Ethnic Conflict Probe

Latest: Statement by U.S. Embassy Addis Ababa on Reports of Ethnic Violence on the Oromia-Somali Border. AFP US calls for probe into Ethiopia ethnic clashes Addis Ababa – The United States on Tuesday urged Ethiopia to investigate deadly clashes between…