አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የኢትዮጵያ መንግስት በአገሪቷ እየፈጸመ ያለውን የመብት ረገጣና አፈና በመቃወም በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በመስከረም 11 ቀን 2010ዓም በአሜሪካ ቆንስላ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። አርንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን በማውለብለብ ህውሃት በበላይነት የሚመራው መንግስት በንጹሃን ዜጎች…

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ለአምስት ዓመታት 40ሚሊዮን ዶላር የተመደበለት የማኅበረሠብ አቀፍ የኤችአይቪ እንክብካቤ እና ሕክምና ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል፡፡
የወሎ ተርሽያሪ ኬርና ማስተማሪያ ሆስፒታል ጨረታ ተሰረዘ

(ሙሉቀን ተስፋው) የወሎ ተርሽያሪ ሆስፒታልን ለመገንባት በብሔራዊ ደረጃ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ገንዘብ ሲሰበሰብ ከቆየ በኋላ የተሰበሰበውም ገንዘብ የት እንደገባ ሳይታወቅ (ሪፖርት ሳይደረግ) የቆየው የወሎ ተርሽያሪ ሆስፒታል ግንባታ ለወሎ ዩንቨርሲቲ መዛወሩ የሚታወስ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ የወሎ ዩንቨርሲቲ ግንበታውን መሥራት እንደማይችል አሳውቋል፡፡…

ሰሞኑን በኦሮሚያና በበኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችና በሌሎችም ሥፍራዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶች፣ የሕዝቡን የለውጥ ጥያቄዎች አቅጣጫ ለማስቀየር በመንግሥት የተቀየሰ ዘዴ ነው ሲል መድረክ ከሰሰ፡፡

ሰሞኑን በኦሮሚያና በበኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችና በሌሎችም ሥፍራዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶች፣ የሕዝቡን የለውጥ ጥያቄዎች አቅጣጫ ለማስቀየር በመንግሥት የተቀየሰ ዘዴ ነው ሲል መድረክ ከሰሰ፡፡

“ከተማዋ አንገረብ ወንዝን ተከትላ ያለችና ለአካባቢው ለም እርሻ መሬት ማዕከል የሆነች ከሱዳን በቅርብ ርቀት የምትገኝ ስትራቴጂክ ቦታ ነች፡፡ ነገሩ ያልገባው የአማራ ክልል መንግሥት የምዕራብ አርማጭሆን ዋና ከተማነት ከ8 አመት በፊት ከዚህች ከተማ አንስቶ ወደ ዉስጥ 25 ኪሜ ገባ ብሎ አብራሀጂራን…

በሜድትራያን በኩል ያለውን ፍልሰት ለተወሰኑ ወራቶች ለማቆም ስትል ጣልያን ከህገ-ወጥ የስደተኛ አሸጋጋሪዎች ጋር ለተያይያዙት ሊብያውያን ሚሊሻዎች ገንዘብ እየከፈለች ነው የሚል ክስ ቀርቦባታል። በፓሪሱ የአውሮፓ ህብረት ስብሰባ ላይ በሜዲትራኒያን የሚገቡ ፍልሰተኞች ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶታል። ከዚህ ቀደም በሊቢያ በረሃ መጋዘን ውስጥ ታሽገናል…

ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ የምጣኔ ሃብት፣ የስነሕዝብና የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ ነው። “መንገደኛ” የተሰኘ በደቡብ አፍሪካ የተወሰኑ ከተሞች የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን እውነተኛ ታሪክ የያዘ መጽሃፍ ባሳለፍነው አመት ለአንባብያን አበርክቷል። ዮርዳኖስ ኢትዮጵያውያን ስደተኞቹ ለወራት የሚሰሩትን እየሰራ፣ የሚበሉትን እየበላና ከሚያድሩበት አብሮ እያደረ የተመለከተውን ህይወታቸውን ነው…

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በአጀንዳ፣ የሠላም ማስከበር ተልዕኮዎቹን ሰለማሻሻል መከረ፡፡
እውነተኛው የክርስቶስ መስቀል Vs አርቲፊሻሉ መስቀል

(ቬሮኒካ መላኩ – Veronica Melaku) ሜቴክ ከምስረታው ጀምሮ እስካሁን ድረስ ከሰራቸው የተሳካ ፕሮጀክቶች ብቸኛው አድግራት ተራራ ላይ በአለፈው አመት የተከለው አርቲፊሻል የብረት መስቀል ነው። ዘንድሮ ደሞ መቀሌ ላይ የብረት መስቀል እየሰራ ነው አሉ። ለጌጥ ሲባል ሜቴክ ከፈተኛ ወጭ በማውጣት በአዲግራት…

ኢት-ኢኮኖሚ     ET-ECONOMY                                              (ክፍል ሦስት)      አዲስ ብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን፣አማራ ብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን፣ አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ኢንስቲቲውሽን ተቋማት፣በኢትጵያ ብሄራዊ ባንክ  የተመዘገቡ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ገንዘብ የሚያሰባስቡት ከደሃው ህብረተሰብ ዘንድ ነው፡፡ ማክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች ለድህነት ቅነሳ እንደሁም ኃብትና ንብረት ማፍሪያ በአነስተኛ…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 11/2010) በሜክሲኮ በደረሰው ርዕደ መሬት ፍርስራሽ ስር የተቀበሩ ሕጻናትን ለማትረፍ የነፍስ አድን ሰራተኞች እየተሯሯጡ መሆናቸው ተነገረ። ሕጻናትና ታዳጊ ልጆች ከርእደ መሬቱ ጋር በተያያዘ ከተደረመሰው ትምህርት ቤት ሕንጻ ስር ሆነው የአድኑን ጥሪ እያሰሙ መሆናቸው ተነግሯል። በሬክተር ስኬል 7 ነጥብ…