(Hara ZeTewahido) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን፣ በያዝነው 2010 ዓ.ም. መባቻ፣ በአሌፍ ቴሌቭዥን ጣቢያ ማስተላለፍ የጀመረው ፕሮግራም ሥርጭት፣ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ በሰጡት ትእዛዝ ታገደ፡፡ ፓትርያርኩ ትእዛዙን የሰጡት፣ ባለፈው ሰኞ፣ መስከረም 8 ቀን…

የኢትዮጵያ መንግስት የገጠመውን ግዙፍ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ተከትሎ፣ በሀገሪቱ የመድኃኒት አቅርቦት ላይ ትልቅ ችግር መፈጠሩን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ መንግስት የገጠመውን ግዙፍ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ተከትሎ፣ በተለያዩ የሀገሪቱ እንቅስቃሴዎች ላይ እክል መፈጠሩ ሲነገር ቆይቷል፡፡ አሁን ደግሞ የውጭ ምንዛሪ እጥረቱ ወደ መድኃኒት ዘርፍ…

(BBN News) በሀገር ቤት ያለውን አስከፊ የህወሓት አገዛዝ ሸሽተው ወደ ኬንያ የተሰደዱ ኢትዮጵያውያን በራሳቸው መንግስት ጥቃት እየተሰነዘረባቸው እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች የምስራቅ አፍሪካ ተመራማሪ የሆኑት ፌሊክስ ሆርን፣ ራሳቸውን ከመንግስት ጥቃት ለማስጣል ወደ ኬንያ…

በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ላይ ግጭት መከሰቱን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የግጭቱ መጠን መጠነኛ ተብሎ ሊገለጽ የሚችል እንደሆነ የገለጹት ምንጮች፣ በግጭቱም ሰዎች መቁሰላቸውን እና ጉዳት መድረሱንም ከምንጮች ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡ የሶማሌ ክልልን ከባሌ ዞን ጋር በሚያዋስነው ቦታ ግጭት…

ከኤሉላይ ከበደ የአገሪቷ ሁኔታ ያሰጋቸው የህውሃት ባለጊዜዎች ሶስት ነገር እያስጨነቃቸው ነው፡፡ የመጀመሪያው በደንብ ትንፋሽ ሳይሰበስቡ ባላሰቡት ሁኔታ የመጨረሻ ዙር ደወል ተደወለባቸው፡፡ በመላ አገሪቱ ሕዝቡ በቃቹህን አላቸው፡፡ እነሱ እንዳሰቡት ቀስ ብለው በዱላ ቅብብሎሽ ስልት ዝርፊያውን ሊያጧጥፉ ነበር፡፡ ለዚህም ሲሉ የህውሃት መስራቾቹ…

የቢቢኤን የዛሬ ዜናዎች: በባሌና ሶማሌ ክልል ድንበር መጠነኛ ግጭት ተነሳ – የዶላር እጥረት የሕወሓት መንግስትን እየተፈታተነው ነው እና ሌሎችም
የብአዴን ጉዳይ ልኩን አለፈ! (ምስጋናው አንዱዓለም!)

ብአዴን የአማራ ጠላት ድርጅት ነው። አፈጣጠሩ አማራን ማጥፊያ ነው። አናቱ ሲፈጠር በጸረ አማራ ግለሰቦች ነው። አማራ የሆኑም ያልሆኑም። ከዛ ወዲያ የገባው ለአማራ ለመታገል አይደለም። ለራሱ ሲል እና በተለያየ ምክንያት የገባ ነው። ለአማራ ለመታገል አስቦ ወደብአዴን የሚገባም የገባም የለም። አማራን ለማዳን…

​የትግራይ ክልል ጤና ቢሮን ለዓለም-አቀፍ ሽልማት ያበቃው የትንባሆ ቁጥጥር እንቅስቃሴ ሲጀመር፤ ህጉን በማክበር እና ሲጋራ ማጨስን በማቆም አርአያ የሆኑት የክልሉ ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች እንደነበሩ ዶክተር ሓጎስ ጎደፋይ ገለጹ። Horn Affairs የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሓጎስ…
 Self- Interests:  The Enemies of Truth, Morality and Peace

Belayneh Abate It is the days our lives to hear individuals, leaders, rulers, and government representatives talking about self-interests. Government representatives often declare they took this or that action to protect self- or national-interests. The Merriam-Webster dictionary defines self-interest as…
ሰበር ዜና – የማኅበረ ቅዱሳን የአሌፍ ቴሌቭዥን ፕሮግራም በፓትርያርኩ ትእዛዝ ታገደ

ተንኮለኛው የኢኦተቤ ቴቪ ሥ/አስኪያጅ ዳንኤል ሰ/ሚካኤል ቀንደኛው አስፈጻሚ ነው ፓትርያርኩ፥ ራሳቸውን በሚቃረንና ቅዱስ ሲኖዶሱን በሚገዳደር አካሔድ ተጠምደዋል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን፣ በያዝነው 2010 ዓ.ም. መባቻ፣ በአሌፍ ቴሌቭዥን ጣቢያ ማስተላለፍ የጀመረው ፕሮግራም ሥርጭት፣ ፓትርያርክ…

ህጋዊ የውጭ ሀገር ነዋሪዎችን የሚመለከት ክፍያ የሳዑዲ መንግስት ከሰኔ 24 ጀምሮ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል። በየወሩ አንድ መቶ ሪያል በነፍስ ወከፍ እንዲከፍሉ የሚያስገድደው ይህ ሕግ በየአመቱ እየጨመረ እንደሚሄድም ነው የተጠቀሰው። በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ሕጋዊ የመኖሪያና የስራ ፈቃድ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ወደሃገር ለመመለስ…