ወንድሜ ሙሉቀን ተስፋው ግሎባል አሊያንስ በመኢአድ በኩል ለተፈናቀሉት ወገኖች ገንዘብ መላኩን በተገቢው መንገድ ተቃውሟል። በአመክንዮ! የሱን ሃሳብ ሳልደግም የሚከተለውን እላለሁ ። ግሎባል አሊያንስ ሲጀመር ለተጎጂዎች የሚያዝን ድርጅት ሳይሆን ፥ አደረጉ[…]
ለኦስሎ፣ኖርዌይ የቤተ ክርስቲያን ጨረታ በተጨመሩት ጥቂት ቀናት ምዕመናን ተጠቅመው የቤተ ክርስቲያንን አቅም ማጠናከር እንዲቀጥሉ ተጠየቁ።

በኦስሎ፣ኖርዌይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስት ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የህንፃ ጨረታ ምዕመናን በተራዘሙት ጥቂት ቀናት በመጠቀም የቤተ ክርስቲያንን አቅም እንዲያጠናክሩ ተጠየቁ።ይህንን የጠየቀው የቤተክርስያኒቱ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ጋር በጥምረት የሚሰራው የህንፃ ኮሚቴ ነው። ጨረታው የተራዘመበትን ምክንያት ኮሚቴው ማምሻውን በቫይበር ግሩፕ ለሚከታተሉት…

አባይ ሚዲያ ስፖርት ዜናዘርይሁን ሹመቴ ዛሬ በተደረጉ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች የእንግሊዙ ቼልሲ በጣሊያኑ ሮማ 3 ለ 0 ተሸንፏል። ቀጣዩን ጨዋታ  ካላሸነፈ የሻምፒየንስ ሊግ ሩጫው ሊያበቃ ይችላል። ጁቬንቱስ በአንጻሩ ከተጋጣሚው ጋር ነጥብ በመጋራት 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ጨዋታውን አጠናቅቋል።…

“በዘር በብሄር ዜጎች በመከፋፈል በሃገራቸው እንደባእድ በጥይት በድንጋይ በግፍ መግደል ይቁም !!” በሀገራችን በዘመነ ኣገዛዝ ኢህኣደግና ኣባል ፓርቲዎች በህወሓት ባኣዴን ኣማራ ትግራይ በሚሊ ልዩነት የሁለቱ ፓርቲውች እጅ ማስገባት ተጨሙሮበት በጎንደር ፣በኣርማጭሆ ፣በመተማ ፣ በወልቃይት ፣ በጎጃም ባህርዳር የተቀጠፉ ዜጎች ቁጥር…

ዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ አስመራ ከተማ ዛሬ በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ።የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ እሩምታ ገጥሟቸዋል። በግጭቱ ስለደረሰው ጉዳት የታወቀ ነገር የለም። በኤርትራ ይህን መስል…

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ ስፔን ላጋጠማት ፓለቲካዊ ውጥረት ዋና ተጠቃሽ የሆኑት የካታሎኒያ ግዛት ፕሬዝዳንት የነበሩት ካርልስ ፑጅዲሞን ስፔንን ለቀው ብራስልስ ይገኛሉ። ባርሴሎና ዋና መቀመጫው የነበረው የፕሬዝደንት ካርልስ ፑጅዲሞን መንግስት የካታሎኒያንን ግዛት ከስፔን የመገንጠልን ጥያቄ ማጽደቁን ተከትሎ ስፔን በውስጣዊ ፖለቲካ ውጥረቶች ላይ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 21/2010)ከስፔን በመገንጠል ነጻነቷን ያወጀችው ካታላን መሪ ከ5 ሚኒስትሮቻቸው ጋር ከሀገር ተሰደዱ። ስፔን ግዛቲቱን በመቆጣጠር የሀገሪቱን ባላስልጣናት በአዲስ መሪዎች የተካች ሲሆን የካታላን የራስ ገዝ መብትም ለጊዜው ታግዷል። ሙሉ በሙሉ የስፔን ግዛት ሆና እንድትቀጥል የሚያስችሉ ርምጃዎችም ተጠናክረው ቀጥለዋል። ባለፈው አርብ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 21/2010)በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚወጣው የአሜሪካን ዶላር እየተባባሰ መሆኑ ተገለጸ። በተለይ የብር የውጭ ምንዛሪ ዋጋ በ15 በመቶ እንዲቀንስ ከተደረገ በኋላ ወደ ውጭ በህገወጥ መንገድ የሚወጣው ገንዘብና ገንዘቡን ለማውጣት የሚሞክሩ ግለሰቦች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ታውቋል። የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችም ከኢትዮጵያ በህገወጥ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 21/2010) በሰሜን ጎንደር ህዝበ ውሳኔ አንፈልግም ባሉት አራት ቀበሌዎች ላይ መንግስት ውሳኔ አስተላለፈ። በአንድነት መኖርን እንመርጣለን ባሉት በእነዚህ አራት ቀበሌዎች ላይ በተላለፈው ውሳኔ መሰረት ሁለቱ በቀደመው አስተዳደር ሁለቱ ደግሞ በቅማንት አዲስ መዋቅር ስር እንዲሆኑ ተደርገዋል። ከህዝብ ፍላጎት ውጪ…