(ዘ-ሐበሻ) የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዋሽንግተን ግዛት ሲያትል ከተማ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ሕዝባዊ ስብሰባ ሊያደርጉ ነው:: የፊታችን ኦክቶበር 15, 2017 በተጠራው በዚህ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ፕሮፌሰሩ ድርጅታቸው በቅርቡ በአስመራ ከተማ ስላደረገው ጠቅላላ ጉባዔና በሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ…

በአማዞን የፍይናንስ ማናጀር የሆነችው ወ/ሮ አጋር መኩሪያ፣ ከታክሲ ሥራ የማይክሮሶፍት የአይቲ ግሎባል ሰርቪስ ኢንጅነሪንግ ዳይሬክተር አቶ መኮንን ካሳ እና የቦይንግ ኳሊቲ ኢንጂነር ከሆነው ዶ/ር እሸቱ እንየው ጋር ጽዮን ግርማ ያደረገችው ውይይት::

የተከበራችሁ የአገራችን ሕዝቦች፣ አምባገነኑ የኢሕአዴግ መንግሥት ላለፉት 26 ዓመታት ሕዝባችንን በመከፋፈልና እርስበርስ በማጋጨት ለረዥም ዓመት በሥልጣን ላይ ለመቆየት ባለው ፍላጎት የተነሳ ታሪክን ያለባሕሪው በማሳጠርና በማጣመም ሲመራ ቆይቷል። ሥም ማውጣት የሚያውቅበት የሕወሓት/ኢሕአዴግ መንግሥት ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊካዊ ሌላ ሌላም እያለ ነገር ግን…

አባይ ሚዲያ  ዜና ዘርይሁን ሹመቴ ባርሴሎና ዋና ከተማ የሆነችው የካታሎኒያን ግዛት ከስፔን ለመገንጠል በኦክቶበር 1 ቀን 2017እኤአ የሚደረገውን ህዝበ ውሳኔ ለማስቆም በተፈጠረው የፖሊስና የህዝብ ግጭት ምክንያት ባርሴሎና የላሊጋውን ጨዋታ በዝግ ሜዳ እንዲያደርግ ተገድዷል። የባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ በካታሎኒያን ግዛት በሚታየው…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በዘንድሮው ዓመታዊ የእሬቻ ክብረ በዓል ላይ የኦሮሞ አባገዳ ባደረጉት መንፈሳዊ የምስጋና እና የአምልኮ ስነስርዓት ላይ የኦሮሞን ሕዝብ አንድነት በፖለቲካ የሚከፋፍልና ለመከፋፈልም የሚፈልግ ዶግ አመድ ይሁን በሚል እርግማን በፖለቲካው ውስጥ የመከፋፈልን ሚና ይዘው የሚንቀሳቀሱትን በመንፈሳዊ ቃል አውግዘዋቸዋል።…

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በፈንሳይ ማርሴይል ዋና የባቡር ጣቢያ ስለት በያዘ ሽብርተኛ በደረሰ ጥቃት የሁለት ወጣቶች  ህይወት ማለፉን ተዘገበ። ይህን የስለት ጥቃት ያደረሰው ግለሰብ የባቡር ጣቢያውን በሚጠብቁ ወታደሮች  በተወሰደበት አፋጣኝ እርምጃ መገደሉንም በተጨማሪ ተገልጿል። በሽብርተኛው ጥቃት ህይወታቸውን ያጡት ሁለቱም…

በደቡብ ጎንደር ሊቦ ከምከም ወረዳ ሊቦ ቀበሌ መሽጎ በነበረው የፀረ ሽምቅ አባላት ላይ የአርበኞች ግንቦት ሰባት የሰሜን ኢትዮጲያ ዕዝ ታጋዬች መስከረም 19  ቀን ድንገተኛ ተኩስ ከፈቱ። በዚሁ  ከለሊቱ 6: ሰዓት እስከ 8:ሰዓት ድረስ በቆየው የተኩስ ልውውጥ፤በዚህ ቦታ የሚገኘውን ይህን የወያኔን…

ከአሰገደ ገብረሥላሴ ባለፉት ሳምንታት እነ የህወሓት መሪዎች ትግራይ በኣረንጓዴ ልማት ከኣለም ኣንደኛ በመሆን ተሸልማ በማለት 98% የትግራይ የመሬት የቆዳ ስፋት የማይገኝ የውሼት ኣረንጓዴ ለማች ትግራይ ተቀይራለች እያሉ በሁሉም ዞኖች ወረዳዎች እስከ ቀበሌ ወርደው የውሼት የወርቅ ሽልማታቸው መልእክት ሲያስተላልፉ ሰንብተዋል ።…

ዓመታዊው የኢሬቻ በዓል ዛሬ ከአዲስ አበባ አቅራቢያ በምትገኘው ቢሾፍቱ በድምቀት ሲከበር ወጣቶች በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ተቃውሞዎችን አሰሙ፡፡ በሆራ አርሰዲ ሀይቅ የተሰበሰቡ ወጣቶች መፈክሮች እና ዘፈኖችን በከፍተኛ ድምጽ ሲያሰሙ ተደምጠዋል። በስፍራው የነበሩ የኦሮሚያ ክልል ፖሊሶች ተቃውሞውን በዝምታ አልፈውታል።

ሕወሓት/ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫነው ብሄር-ተኮር ፌደራሊዝም የግጭት፤ የተዛባ ወይንም ያልተመጣጠነ የክልሎች እድገትንና የተዛባ የነፍስ ወከፍ ገቢን፤ የኃብት ክምችትንና የኑሮ ልዩነቶችን አደገኛ በሆነ ደረጃ ፈጥሯል። ይህ የጠባብ ብሄርተኞች አገዛዝ ከቀጠለ ልዩነቶቹ እየጠነከሩ እንጅ እየተሻሻሉ አይሄዱም። ደጋግሜ እንዳሳሰብኩት ሁሉ፤ ይህ የጥቂቶች…

አባይዘ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በሰሜናዊታ የእስፔን ግዛት ካታሎኒያ ባርሴሎና ዛሬ እየተካሄደ ባለው ሕዝበ ውሳኔን ለማስቆም የማድሪድ ፖሊስ ሃይል ከፍተኛ የሃይል እርምጃ በመውሰድ ለማስቆም ግብግብ ላይ መሆኑን የዓለም የመገናኛ ብዙሃንን ሽፋን ስባል። እስከአሁን ከ400በላይ ከባድና ቀላል የመቁስለ አደጋ ተመዝግባል። መራጮች ድምጽ…