ይህ ፅሁፍ “ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? በምን ይገለፃል?” በሚል ከአዲስ አዳምስ ለቀረበልኝ ጥያቄ የሰጠሁት ምላሽ ነው፡፡ “ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? በምን ይገለፃል?” ለሚለው ጥያቄ የተሰጡ ምላሾች (ከአዲስ አድማስ ድረገፅ የተወሰደ) ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው፡፡ ዜግነት ደግሞ በአንድ የተወሰነ ሀገር ውስጥ የጋራ አብሮነትን የሚያሳይ ነው፡፡…