(ቢቢኤን) የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከግቢው ያባረራቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲውን ድርጊት አወገዙ፡፡ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ‹‹ያለ ምንም ቅድመ ዝግጅት ፈተና አንፈተንም፡፡›› ያሉ የአራተኛ ዓመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎችን ከግቢ ማስወጣቱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ተማሪዎቹ ትላንት ከግቢው በታጠቁ ፖሊሶች እንዲባረሩ ከተደረገ በኋላ፣ ትላንት ምሽት ማደሪያ አጥተው ሲንከራተቱ እንደነበር…

በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው…

የትግራይ ነጻ አውጭ የሆነው ሕወሓት በአጣብቂኝ ውስጥ ሆኖ ስብሰባውን ማካሔድ ጀመረ፡፡ ዛሬ በተጀመረው የድርጅቱ መደበኛ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ሀሳቦች የተነሱ ሲሆን፣ ሰፊውን ጊዜ ወስዶ ያወያየው ሀሳብ ግን ወቅታዊው የህወሓት ፈተና መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞ እየገጠመው የሚገኘው ገዥው…
የህወሓት መሪዎች ዛሬ መቀሌ ስብሰባ ተቀምጠዋል – ከኣስገደ ገብረስላሴ 

ጸረ ኢትዮጵያ የሆኑ አንጃዎች ትግራይና ህወሓት በኣረንጓዴ ልማት ስንመለከት ትግራይ ተቀይራለች ወይ ? ኣረንጓዴ ለማቱ በ26 ኣመት የኣገዛዝ ዘመናቸው ሃቅና ውሼት ገጽ ለገጽ ሲተያዩ!! ———————————————————— ባለፉት ሳምንታት እነ የህወሓት መሪዎች[…]
VOA – የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅ/ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ከዳ

በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ።…

አባይ ሚዲያ ስፖርት ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በ2018እኤአ ለሚደረገው የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ የማጣሪያ ግጥሚያዎች ላይ በቁጥር ስምንት የሚሆኑ የአፍሪቃ አገራት በፈጸሙት ስህተት ምክንያት ለቅጣት መዳረጋቸውን ተዘግቧል። የናይጄሪያ እግር ኳስ ቡድን ባሳለፍነው ሴፕተምበር 1 ቀን 2017 እኤአ ከካሜሩን አቻው ጋር ባደረገው…

ጥቅምት 03, 2017 ሰሎሞን ክፍሌ በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…

መስከረም 23/1928 ዓ.ም (ዛሬ፤ ልክ የዛሬ 82 ዓመት) ፋሽስት ጣልያን ኢትዮጵያን ያኔ አቢሲኒያን ወረረች። ከሰባት ወራት ውጊያ በኋላ የጠላት ጦር አዲስ አበባን ያዘና የዱር የገደል ፍልሚያው ለመጭዎች አራት ዓመታት ተኩል ያህል ቀጠለ። በዚህ የያኔው የመንግሥታት ኅብረት (ሊግ አፍ ኔሽንስ) አባላት…

መስከረም 23/1928 ዓ.ም (ዛሬ፤ ልክ የዛሬ 82 ዓመት) ፋሽስት ጣልያን ኢትዮጵያን ያኔ አቢሲኒያን ወረረች። ከሰባት ወራት ውጊያ በኋላ የጠላት ጦር አዲስ አበባን ያዘና የዱር የገደል ፍልሚያው ለመጭዎች አራት ዓመታት ተኩል ያህል ቀጠለ። በዚህ የያኔው የመንግሥታት ኅብረት (ሊግ አፍ ኔሽንስ) አባላት…

ህወሀቶች ስለትግራይ ለመነጋገር ብቻ ሳይሆን ስለሀገሪቱ አጠቃላይ እጣፈንታ ሊወስኑ ዛሬ መቀሌ ስብሰባ መቀመጣቸው ታውቋል። በህወሀት ተጠፍጥፈው የተሰሩት፡ የምርኮና የአሽከር ስብስብ የሆኑት ብአዴንና ኦህዴድ በመንደር ታጥረው፡ በሙስና አጀንዳ ተወጥረው፡ በክልላዊ ጉዳዮች…

መስከረም 22፣ 2010 (ኦከቶብረ 2, 2017) የኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል በተደረገበት ጊዜ ታላቅ ሚና ከነበራቸው ባለስልጣኖች አንዱ አምባሳደር ኸርማን ኮኸን እንደነበሩ ይታወቃል:: በምእራቡ አለም ደግሞ የቀድሞ ባለስልጣኖች ከጡረታ በዄላም ቢሆን ቁልፍ…

“ኦሮምኛ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከአማርኛ ጋር በተጓዳኝ የሥራ ቋንቋ መሆን አለበት!” የሚለው ጥያቄ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጽንፈኛ የኦሮሞ ልኂቃን የኦሮሞ ሕዝብ “እነኝህ እነኝህ ነገሮች ካልተፈጸሙልን በስተቀር አብረን መቀጠል አንችልም! መገንጠል…

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር የፕሮቶኮል ሃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ግለሰብ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት መጠየቃቸው ተሰማ። አቶ አቶ ባዬ ታደሰ የጠቅላይ ሚንስትር ሃይለ ማርያም ደሳለኝ የፕሮቶኮል ሃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ እንደነበረ ታውቋል። በህውሃት የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት ለ72…

በፓርቲያቸው ስም ምንም ዓይነት መግለጫ እንዳይሰጡ፣ ከቤት እንዳይወጡና ሥራ እንዳይሠሩ ከተደረጉ አንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር እንደተቆጠረ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። ዋሽንግተን ዲሲ —  “ከዚህ በላይ መብቴ ሊነካ አይገባም፣ ታፍኜ እቤት ውስጥ እንድቀመጥ…