አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የኢንተርኔት አገልግሎትን ለአጭርም ይሁን ረዘም ላለግዜ በከፊልና ሙሉበሙሉ በዘጉ 12 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ከ$236ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማጣታቸው የተገለጸ ሲሆን ከእነዚህም 12ት ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ ለ36ቀናቶች የኢንተርኔት አገልግሎታን በዘጋችበት ወቅት ከ$123ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ በማጣት የአንበሳውን…

(ከአብርሃ ገብረእግዚአብሔር) ዛሬ አገራችን ከምንጊዜው በላይ የከፋ የመነጣጠል አደጋ ተደቅኖባታል። ይህን አደጋ ስንቶቻችን ተረድተነው እንደሆን በእርግጠኝነት እንዲህ ነው ለማለት ያስቸግራል። ችግሩ ግን የተራራ ያህል ገዝፎ እየታየነው። አገራችን የገጠማትን ይህ የመበታተን አደጋ የጋረጠው ችግር መሠረቱን የጣለው፣ እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ1950…

የወልዲያ ቆይታየ የወሎዋ አንጋፋ ከተማ ወልዲያን ከብዙ ቆይታ በኋላ ሳያት በጣም አዘንኩኝ። ወልዲያ ለትግሬዎች ማሽቃበጫ እና የገንዘብ ማተሚያ ፋብሪካ ስትሆን ለባለቤቶቹ አማራዎች ደግሞ የሰቆቃ ከተማ መሆኗን ሳይ እልህ ተናነቀኝ። የመንግስት ተቋማት፣ የግል ተቋማት፣ የንግድ ቤቶች፣ መዝናኛ እና ጭፈራ ቤቶች እንዲሁም…

በዓለም ላይ ሁሉም ነገር ይቀየራል። ሁሉም ነገር ሂደቱን ጠብቆ ይለወጣል። በእርግጥ በዓለም ላይ የማይለወጠው አንድ ነገር ነው። እሱም “ለውጥ” ራሱ ነው። ኢትዮጲያ ውስጥ ግን ሁለት የማይለወጡ ነገሮች አሉ። እነሱም “ለውጥ” እና “ሕገ-መንግስት” ናቸው። አሁን ላይ ሀገራችን ከዴሞክራሲና ብሔራዊ መግባባት አንፃር…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የናይሮቢ ማራቶን እየተባለ የሚጠራው ዓመታዊው የማራቶን ውድድር ዘንድሮ በታቀደለት ጥቅምት 29 ቀን 2017 የማይካሄድ መሆኑን አዘጋጆቹ ዛሬ ናይሮቢ ላይ ያስታወቁ ሲሆን ይህም የሀገሪቷ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊው ምርጫ በፈጠረው ውጥረት ምክንያት ታላቁ የናይሮቢ ዩንቨርሲቲ ላልተወሰነ ግዜ መዘጋቱ…
አርበኛ መንግስቱ ወልደ ስላሴ ታሪክ – የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር (ኢህአግ)

በዶ/ር ብርሃኑ ትዕዛዝ በኤርትራ በርሃ ታስሮ ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰበት የሚገኘው አርበኛ መንግስቱ ወልደ ስላሴ አርበኛ መንግስቱ ወልደ ስላሴ በኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር (ኢህአግ) ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ሲታገል የኖረ ታግሎ ያታገለ ቆራጥ እና ጀግና ውድ የአማራ ልጅ አርበኛ ታጋይ ነው። ይህ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት[መኢአድ]እና የሰማያዊ ፓርቲ በጋራ ሆነው ለመታገል ድርጅቶቹ ለመዋሃድ መወሰናቸውን የሁለቱ ድርጅት መሪዎች ከዋሽንግተን ለቪ.ኦ.ኤ ገልጸው በአሜሪካን የሁለት ወር ቆይታቸውም በ3 ዋና ዋና ነጥቦች ዙሪያ ለመንቀሳቀስ እንዳቀዱ ተናግረዋል። የመኢአዱ መሪ ዶ/ር በዛብህ ደምሴ እና…

በዓለም ላይ ሁሉም ነገር ይቀየራል። ሁሉም ነገር ሂደቱን ጠብቆ ይለወጣል። በእርግጥ በዓለም ላይ የማይለወጠው አንድ ነገር ነው። እሱም “ለውጥ” ራሱ ነው። ኢትዮጲያ ውስጥ ግን ሁለት የማይለወጡ ነገሮች አሉ። እነሱም “ለውጥ” እና “ሕገ-መንግስት” ናቸው። አሁን ላይ ሀገራችን ከዴሞክራሲና ብሔራዊ መግባባት አንፃር…
ባራክ እና ሚሸል ኦባማ ጋብቻቸውን 25ኛ ዓመት የብር ኢዩቤልዩ እያከበሩ ነው

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና የቀድሞዋ ቀደማዊት እመቤት ሚሸል ኦባማ ትዳር የመሰረቱበትን 25ኛ የብር ኢዩቤልዩ ክብረ በዓል እያከበሩ መሆናቸውን በትዊተሮቻቸው ገልጸዋል። ማክሰኞ እለት የቀድሞዋ እመቤት ወ/ሮ ሚሸል ኦባማ በፍላዴልፊያ ፔንሴልቫኒያ በሚካሄደው የሴቶች ኮንፍረንስ ላይ ከሾንዳ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በየዓመቱ የሚካሂውደው የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ቪዛ ፎርም በይፋ ከተጀመረ ዛሬ ሁለተኛ ቀን መሆኑን እስቴት ዲፓርትመንቱ ገልጾ እስከ ህዳር 7ቀን 2017 እንደሚቆይ በመግለጽ አመልካቾች ከዋናው መንግስታዊ ኦንላን ገጽ ላይ እንዲሞሉ አስገንዝባል። የ2019 ከየሀገራቱ 7ሺህ እድለኞችን በመምረጥ በዓለም…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 24/2010)በስፔን የካታላን ግዛት ነዋሪዎች ባለፈው እሁድ መገንጠልን በመደገፍ ድምጽ ከሰጡ በኋላ ውሳኔው አጨቃጫቂ ሆኖ መቀጠሉ ተገለጸ። የስፔኑ ንጉስ ፊሊፔ በቴሌቪዥን መስኮት ቀርበው የመገንጠል አጀንዳን ያቀነቀኑት ሰዎች ለሀገሪቱ ሃያልነት ያላቸውን ንቀት አሳይተዋል ሲሉም ተናግረዋል። ተገንጣዮቹ የሕግ የበላይነትና የዲሞክራሲ መርህን…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 24/2010)በአዲስ አበባ ከተማ የወጋገን ባንክ የጥበቃ ሰራተኛ ሁለት ሰዎችን በመግደል ራሱን ማጥፋቱ ታወቀ። ከአይን ምስክሮችና ከሀገር ቤት ጋዜጦች ማረጋገጥ እንደተቻለው ድርጊቱ የተፈጸመው ዛሬ ከሰአት በኋላ ሲሆን ግለሰቡ ግድያውን ለምን እንደፈጸመና በመጨረሻም ራሱን ያጠፋበት ምክንያት አልታወቀም። ቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ…

‹‹የፕራይቬታይዜሽን››፣ የሆቴል ሚሊየነሮች!!! ‹‹ወርቅ የምትወልደውን ዝይ ገደልናት!!!››                     (ክፍል ሁለት)                                   የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከናሽናላይዜሽን ወደ ፕራይቬታይዜሽን ሽግግር፡–እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ከ1980 እስከ 2010 ዓ/ም የመንግስት ኮርፖሬሽኖችንና ንብረቶች ባለቤትነትን ወደ ግሉ ዘርፍ ንብረትነት ማዘዋወር…