በልማት ስም መሬታቸውን የሚነጠቁ ሰዎች ካሳ እየተከፈላቸው እንዳልሆነ ተገለጸ

በልማት ስም ከቀዬአቸው የሚፈናቀሉ ሰዎች ለንብረታቸው እና ለመሬታቸው በቂ ካሳ እየተከፈላቸው እንዳልሆነ ተገለጸ፡፡ ጥናቱን ያደረገው ራሱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እያለ የሚጠራው አካል ሲሆን፣ ባደረኩት ጥናት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የመብት ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል ብሏል፡፡ በልማት ስም እየተነሱ የሚገኙ እና ከዚህ በፊትም…
በጎርፍ አደጋ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች እየተደረገ ያለው እርዳታ አናሳ መሆኑ ታወቀ

ጎርፍ ከቤት ንብረታቸው ላፈናቀላቸው ወገኖች እየተደረገ ያለው እርዳታ አናሳ መሆኑ ታወቀ፡፡ ስለ ጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ወገኖች እንደገለጹት፣ የአዋሽ ወንዝ ሙሌት እና ድንገተኛ ጎርፍ ያፈናቀላቸው ወገኖች ከመንግስት በኩል እየተደረገላቸው ያለው እገዛ፣ ከጉዳቱ አንጻር እዚህ ግባ የማይባል ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በዚህም ምክንያት የችግሩ…
የኢትዮጵያ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ይፈታ ዘንድ ግፊት እንዲደረግበት ተጠየቀ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ዋና ጸሐፊ የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈቱ ዘንድ ጫና እንዲደረግ ተጠየቀ፡፡ የእንግሊዝ የህግ ባለሙያዎች ማኅበር ለሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰደዱት መልዕክት፣ የብሪታንያ መንግስት በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጫና በማሳደር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈታ ጠይቀዋል፡፡ ከዚህ ቀደም የተለያዩ አካላት…
በቅኝት ላይ የነበሩ የአሜሪካ ወታደሮች ድንገት በተከፈተባቸው ተኩስ ተገደሉ

ቅኝት ላይ በነበሩ የአሜሪካ ልዩ ወታደሮች ላይ ድንግት በተከፈተ ተኩስ ሶስት ወታደሮች ሲገደሉ፣ ሌሎች ደግሞ መቁሰላቸውን አልጀዚራ ዘገበ፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በደቡብ ምስራቅ ኒጀር ሲሆን፣ በወቅቱም የአሜሪካ እና የኒጀር ወታደሮች በልምምድ እና ቅኝት ላይ እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ ድንገት በተከፈተው የተኩስ እሩምታም፣ ከአሜሪካውያኑ…

“ኢትዮጲያ፡ በግራ መጋባት ወደ እርስ በእርስ ግጭት” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅኁፍ ከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮችን ጨምሮ አብዛኞቹ ልሂቅ በወቅታዊ የሀገሪቱ ፖለቲካ ላይ ግራ መጋባት ውስጥ እንዳሉ ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። በተለይ በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች አከባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ብዙ ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች አሉ። ግጭቱ…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 25/2010)በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተጠራው አጠቃላይ ስብሰባ በተቃውሞ መቋረጡ ተሰማ። በዩኒቨርስቲው የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ከተማሪዎች ጋር ለመወያየት የተጠራው ስብሰባ ወደተቃውሞ መድረክ በመለወጡ መቀጠል ሳይችል ቀርቷል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ተማሪዎቹ ያነሷቸው ጥያቄዎች የፖለቲካና የአካዳሚክ ነጻነቶችን የተመለከቱ በመሆናቸውና ከሰብሳቢዎቹ አቅም በላይ…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 25/2010) አለም አቀፉ የሽብር ቡድን አይሲስ ከላስቬጋሱ ነፍሰ ገዳይ ጋር ግንኙነት አለኝ በሚል ያወጣውን መግለጫ ውድቅ የሚያደርጉ ሪፖርቶች በመውጣት ላይ መሆናቸው ታወቀ። ይህ በእንዲህ እንዳለም የነፍስ ገዳዩ ጓደኛ ለእረፍት ሄዳለች ከተባለበት ከፊሊፒንስ ወደ አሜሪካ ተመልሳ ለአሜሪካ የምርመራ ቡድን…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 25/2010) በኢየሩሳሌም የሚገኘው ዴር ሱልጣን ገዳም አደጋ ላይ መሆኑ ተገለጸ። ከላይ በግሪክ ቤተክርስቲያን የተጀመረው ግንባታ ገዳሙን እያፈረሰው በመሆኑ አንደኛው ቤተክርስቲያን ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን በእስራኤል የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በተለይ ለኢሳት ገልጿል። የሚካኤል ቤተክርስቲያን በጣሪያው ላይ በደረሰበት መደርመስ የተዘጋ ሲሆን የመድሃኒዓለም…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 25/2010) በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያለውና በቋንቋ ላይ የተመሰረተው የፌደራሊዝም ስርአት አደጋ ላይ መሆኑን የሶማሌ ክልላዊ አስተዳደር አስጠነቀቀ። የክልሉ አስተዳደር ከሶማሌ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጅጅጋ ምክክር ካደረገ በኋላ የኦሮሚያ አመራሮች ወረራ እየፈጸሙና የግፍ ግድያ እያካሄዱ ነው ሲል መግለጫ አውጥቷል።…