ብርጋዴር ጄነራል ደግፌ በዲ ዱጋዬ (ትውልድ አሰላ ኦሮሚያ) ከባለቤታቸውና ከሶስት ልጆቻቸው ጋር በዩናይትድ ስቴትስ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠየቁ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት ስር በፀረ ሽብር ኮሚቴ (UN – Counter-Terrorism[…]
የፉሪ ነዋሪዎች መንግስት ጣለን ሲሉ ቅሬታ አሰሙ

«በ1997ቱ ምርጫ ኢህአዴግን ባለመምረጣችን መንግስት ቂም ይዞብናል፣ሴራዉ ጉራጌን ከአዲስ አበባ የማጽዳት ዘመቻ ነው!»ነዋሪዎቹ ቢቢኤን መስከረም 26/2010በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ በተልምዶ ፉሪ ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች የአገሪቱ መንግስት ጣል አርጎናል ሲሉ ቅሬታቸውን ለቢቢኤን አሰሙ። አገሪቷን የሚመራዉ መንግስት ስለልማትና እድገት በተደጋጋሚ…
አይቀሬው የለውጥ ማዕበል በኢትዮጵያ እና የህወሀት/ኢህአዴግ የቁልቁለት መንገድ! (በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት)

አይቀሬው የለውጥ ማዕበል በኢትዮጵያ እና የህወሀት/ኢህአዴግ የቁልቁለት መንገድ! (በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት – የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ) ኢትዮጵያ ሐገራችን አሁን ላለችበት ማሕበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መፍትፌው ምን መሆን አለበት በሚለው አስተሳሰብ[…]

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በስልጣን ላይ ያለውን የኢትዮጵያን መንግስት በመክዳት በያዝነው ሳምንት በዩናይትድ ስቴትስ የፖለቲካ ጥገኝነት የጠየቁ ሌላ ከፍተኛ  ባለስልጣን መገኘታቸው ተሰምቷል። ብርጋዴር ጄኔራል መላኩ ሽፈራው ጥሩነህ የኢትዮጵያን መንግስት በመክዳት በዩናይትድ ስቴትስ ጥገኝነት መጠያቃቸውን ኢሳት ምንጮቼ አረጋግጠውልኛል በማለት ዘግቧል።…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ኬኒያ በሳምንቱ ውስጥ ለ2ኛ ግዜ በሀገር አቀፍ ህዝባዊ ተቃውሞ ስትናጥ ዋለች።በሁለቱ ፓርቲዎች የተይዘው ግትር አቃም ሀገሪቱ ለሁለተኛው ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በተቃረበችበትና 19ቀናት ብቻ በቀሩበት በዛሬው እለትም በተቃዋሚው የናሳ [National Super Alliance /NASA] የተጠራው የዛሬው የዓርብ እለቱ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በኬኒያ ዋና ከተማ ትልቁ የገበያ ማእከል በካሙኩንጂ ካውንቲ ያለው የጊኮምባ [ኪኮምባ]ገበያ ማእከል ተቃጠለ። በቢሊዮንሽ ሽልንግ የተገመተ ንብረት የወደመ ሲሆን ፕሬዚዳንት ሁሩ ኬኒያታ የእሳቱ መንስኤ በአስቸካይ እንዲጣራ ሲሉ አጣራ ኮሚሽን እንዲቃቃም አዘዋል። በካሙኩንጂ ካውንቲ የሚገኘው ትልቁ የጊኮምባ…

ሳውዲ አረቢያ ምንም እንኳን  ህጋዊ የመኖሪያ እና የስራ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ዜጎች ሀገሯን ባስቀመጠችው የጊዜ ገደብ ለቀው ካልወጡ ርምጃ በአንጻራቸው እንደምትወስድ ብታስጠነቅቅም፣ አሁንም ድረስ ሀገሪቷን ለቀው ያልወጡ ብቻ ሳይሆን እንደ አዲስ በህገወጥ መንገድ የሚገቡም አሉ።
በምሥራቅ ኢትዮጵያ  የሥራና የንግድ እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ መቃረጡ ተነገረ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ባሉት ከተሞችና ገጠር ቀበሌዎች ያለው የሥራና የንግድ እንቅስቃሴ ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ መቆሙ ተነገረ። የኦሮሚያ ቄሮዎች እያካሄዱ ባሉት ሕዝባዊ አመፅ የጫት የቡና የድንች የሽንኩርት የቲማቲምና የመሳሰሉት ትራንስፓርቶች ሙሉ ለሙሉ እንዲቋረጡ አድርገዋል ተብላል። የአመፁ መነሻ የሶማሌ ላንድ መንግስትና የሱማሌ…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 26/2010)በኢትዮጵያ ባለፉት 26 አመታት የተተገበረው የብሔር ተኮር ፖለቲካ ፈተና እየገጠመው መሆኑን ታዋቂው የአለም አቀፍ መጽሔት ዘ ኢኮኖሚስት ዘገበ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣውን የብሔር ግጭት የዳሰሰው ዘኢኮኖሚስት የክልል መንግስታት በፌደራል መንግስት ቁጥጥር የሚደረግባቸው ቢሆንም ከእጅ እያመለጡ ናቸው…