አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከ85 ቢሊዮን ብር በላይ እያስፈለገ ከ9 ቢሊዮን ብር ያልበለጠ እንደተሰበሰበ የሚነገርለት የአባይ ግድብ በደረሰበት የገንዘብ እጥረት ስራ ማቆሙ የሚታወቅ ቢሆንም አሁን ደግሞ ግድቡን በተቋራጭነት በያዘው በጣሊያኑ ሳሊኒ ኮንስትራክሽን መለያ በለጠፉ ረዣዥም ተሽከርካሪዎች የተጫኑ ከጥቅም ውጭ…

በአሰግድ ታመነ ሰሞኑን ኢትዮ ቴሌኮም በሀገሪቷ ውስጥ ያሉት ማንኛውም አይነት የሞባይል ቀፎዎች እንዲመዘገቡ ማስጠንቀቁና ያልተመዘገቡ ቀፎዎች በሀገሪቷ ውስጥ እንዳይሰሩ እንደሚያደርግ መናገሩ ይታወሳል። በተለይ ባሁኑ ወቅት የገዢው ፓርቲ ስርአቱ ከህዝብ በገጠማቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ቀውስ ውስጥ መግባታቸው እየተነገረ ባለበት ወቅት ይህንን መመሪያ መውጣቱና ከዚህ…
የወያኔ መንግስት የፓርላማ አፈ-ጉባዔ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው አባዱላ ገመዳ ከስልጣን ተነሳ!

የኦሮሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት በምህፃረ ቃሉ ኦህዴድ በመባል የሚታወቀውን የህወሃት ተለጣፊ ድርጅት ከመሰረቱት እና ለረጅም ጊዜ ከፍተኛ አመራር ሲሰጡ ከኖሩት አንዱ የሆነው አባዱላ ገመዳ ነው። ህወሃት ጠፍጥፎ የፈጠራቸውን ድርጅቶችና መሪዎቻቸውን እንደ ቤት እቃ ሲፈልግ ስልጣን ይሰጣቸዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ እንደ አሮጌ…

( ግልፅ ደብዳቤ – ለፕሮፊሰር ዶክተር የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ብርሐኑ ነጋ, pdf ) ከሁሉ አስቀድሜ የማዕረግ መጠሪያዎትንና በትግሉ ውስጥ ያለወትን የሐላፊት ድርሻ ጠቅሸ ሰላምታየን ባቀርብለወት ስልጣነዎትን ስላልተጋፋሁ ቅርታ እንደማይሰማዎት በመተማመን ነው፡፡ክቡር ፕ/ዶ/አግ 7/ሊ “አርበኞች ግንቦት 7 የመከፋፈልና የመበተን አደጋ…

ከሕዝቡ ሲነሱ ለነበሩት የዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ባለፉት ሁለት አመታት የኢህአዴግ መንግስት መውሰድ የነበረበት የለውጥ እርምጃዎች ምንድን ናቸው? በመጀመሪያ ደረጃ ራሱ ኢህአዴግ መታደስ አለበት። በተለይ የአማራና ኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄን የሚያነሱ ግለሰቦችን በአሸባሪነት፣ እንዲሁም ተመሳሳይ አዝማሚያ ያላቸውን የራሱን አመራሮች በጠባብነትና…

ስዩም ተሾመ በሕዝቡ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ እስካልተሰጣቸው ድረስ ግጭትና አለመረጋጋቱ እየጨመረ ይሄዳል። ይህን የለውጥ ጥያቄ ለማስቆም መሞከር ከትውልድ ጋር ግጭት ውስጥ እንደ መግባት ነው። መንግስት ሕዝቡ እያነሳቸው ላሉት የዴሞክራሲ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በኃይል ለማፈን የሚደረገው ጥረት…

በሕዝቡ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ እስካልተሰጣቸው ድረስ ግጭትና አለመረጋጋቱ እየጨመረ ይሄዳል። ይህን የለውጥ ጥያቄ ለማስቆም መሞከር ከትውልድ ጋር ግጭት ውስጥ እንደ መግባት ነው። መንግስት ሕዝቡ እያነሳቸው ላሉት የዴሞክራሲ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በኃይል ለማፈን የሚደረገው ጥረት ሀገሪቱን ወደ ለየለት ግጭትና…

በተለይም ማክሰኞ መስከረም 23 ቀን የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልላዊ መንግስትና የሀገር ሽማግሌዎች አወጡት ተብሎ በክልሉ ድረ ገፅ የተሰረጨው ዘገባ ይዘትና  ግጭቱን አስመልክቶ ሌሎች በድረ ገፁ እየተሰራጩ ያሉት መረጃዎች የሁለቱን ክልል ወንድማማች ህዝቦችን ለሌላ ዙር ግጭት የሚያነሳሳ እንደሆነ ትንሳኤ ያናገራቸው የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች…

የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ የተነሳ ሰሞን ባወጣሁት “ኢትዮጲያ የማን ናት” http://wp.me/p39onf-tC የሚል ፅሁፍ፤ “የኢህአዴግ መንግስት በ2002ቱ ምርጫ 99.6%፣ በ2007ቱ ደግሞ 100% ‘አሸነፍኩ’ ብሎ ተሳልቋል። ይህ “የይስሙላ ምርጫ” ግን በዴሞክራሲ መቃብር ላይ የበቀለ አረም ነው” ብዬ ነበር። ይህ ዛሬ ላይ በድንገት የተገለጠልኝ…
Ethiopian Airlines Graduates 262 Aviation Professionals

Ethiopian Aviation Academy, the largest and the most modern aviation academy in Africa, a full ICAO TRAINAIR Plus Member and IATA Authorized/Accredited Training Center, is pleased to announce that it has graduated 262 aviation professionals at a graduation ceremony held at the academy’s…

[በወንድወሰን ተክሉ] **መንደርደሪያ- የፌዴራሉ ማእከላዊ የስልጣን መዋቅር መሰረቱ ከተናጋ ከሁለት ዓመት በላይ ቢሆንም ዛሬ እብኩትኩቱ ወደቆ ለመሰባበርና እየተሰነጣጠቀ በመፍረስ መካከል ያልተቀበረ ስርዓት ደረጃ ላይ ደርሳል ለማለት ከበቂ በላይ ማሰረጃዎችን ዋቢ አድርጌ ማቅረብ ይቻለኛል። በህወሃት 26ት አገዛዝ ዘመን ውስጥ ያልተከሰቱ ሶስት…