ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል። ጫፍ ላይ ጉብ ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር ውጭ የሆነ ይመስላል። ይህ ሁላችንንም የሚያስማማን መራራ ሃቅ ነው። ችግሩ እዚህ ላይ አይደለም። ግን… እየሰመጠ ካለው ከዚህ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የገዢው ኢህአዴግ ፓርቲ አስካል[Hard Core]ህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት በመቀሌ እያካሄደ ባለው ልዩ ስብሰባ ምክንያት ነገ በሚከፈተው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላይ መገኘት እንደማይችሉ ተሰማ። በመቀሌ እየተካሄደ ያለው የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ ልዩ ስብሰባ በኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ለመምከር…
Tirunesh Dibaba Wins Chicago Marathon

Tirunesh Dibaba won the Chicago Marathon on Sunday, October 8th, 2017 with the second-fastest time ever recorded at the event. (Getty Images) LetsRun.com CHICAGO – Ethiopian Tirunesh Dibaba, who during her illustrious career has won 12 global titles including three…

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የውጭ ጉዳይ ምንስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየው ከሱዳኑ አቻቸው ኢብራሂም ጋሃንዱር ጋር በመሆን ደቡብ አፍሪካ ድረስ በመሄድ የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንትና የአሁኑ የደቡብ ሱዳን አማጽያን መሪ የሆኑትን ሬክ ማቻርን ማነጋገራቸው ተሰማ። የዶክተር ወርቅነህ ትልቁ እቅድ የነበረው አገራቸው…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ላለፉት ሰባት ዓመታት ያገለገሉት ብ/ጄ/ አባዱላ ገመዳ ከሃላፊነታቸው በፍቃዳቸው ለመነሳት የመልቀቂያ ደብዳቤ ለምክር ቤቱና ለፓርቲያቸው እንዳስገቡ ዛሬ ይፋ አደረጉ።` የአፈጉባኤው የስራ መልቀቅ ዜና ከሁለተኛ አካል ከተሰማ ግዜ ጀምሮ በጉዳዩ…

ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል። ጫፍ ላይ ጉብ ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር ውጭ የሆነ ይመስላል። ይህ ሁላችንንም የሚያስማማን መራራ…

ኧረ እባካቹህ እባካቹህ! ኧረ ተው ብሰሉ! ወያኔ እኮ የዚህን ያህል ቂል ተላላና የዋህ መሆናችንን አውቆ ንቆን እኮነው እድሜ ዘለዓለማችንን ሲያጃጅለን የሚኖረው፡፡ በተለይ ደግሞ ማን ገረመህ? ብትሉኝ አሁን ከሰንበት ቅዳሴ መልስ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ባለፈው ሳምንት በካታሎኒያ የተካሄደውን የካታሎኒያን ግዛት ከእስፓኝ የመገንጠል ሕዝበ ውሳኔን እና አጠቃላይ የመገንጠልን ውሳኔን በመቃወም ከ900ሺህ በላይ ሰልፈኞች ዛሬ በባርሴሎና እንደተሰለፉ ተገለጸ። በሰሜናዊው ምስራቅ የእስፓኝ ግዛት የሆኑት ካታሎኒያዊያን ባለፈው ሳምንት ከ43%በላይ ህዝብ በተሳተፈበት ህዝበ ውሳኔ ከ90%በላይ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ እውቃ ኢትዮጵያዊት አትሌት ጥሩነሽ ዲቢባ ዛሬ በአሜሪካን ሺካጎ የተካሄደውን የማራቶን ውድድርን በአሸናፊነት ማጠናቀቃ ታወቀ። አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የዓለም እና የኦሎምፒክ የረጅም ርቀት ሻምፒዮና በመሆን የምትታወቅ ሲሆን በማራቶን ውድድር ስታሸንፍ ይህ የዛሬው ድል የመጀመሪያዋ እንደሆነም ማወቅ ተችላል።…

ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ዛሬ ማምሻውን የሥራ መልቀቂያ አስገብተዋል:: ከመንግስት ወይም ከፕሬዚዳንቱ በኩል የተሰጠ ማረጋገጫ ባይኖርም ከአንድ ወር በፊትዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በየ ዓመቱ ለህዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት ተፅፎ ተሰጥቷቸው ለሚያነቡት ጽሁፍ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ላለፉት ሰባት ዓመታት የኢትዮጵያ ፓርላማ አፈጉባኤ የሆኑትና የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት ብ/ጄ/አባዱላ ገመዳ ነገ በሚከፈተው ፓርላማ ላይ እንደሚገኙ የተሰማ ሲሆን ገዢው የኢህአዴግ ፓርቲ በበኩሉ የአፈጉባኤው የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ አልደረሰኝም ሲል ገልጻል። የአፈጉባኤውን የስራ መልቀቂያ ማስገባት እንደተሰማ…

“ግራ ቀኙን ያለውን ሁኔታ ስከታተለው ነበር። አሁን አገሪቱ የጭንቅ አማላጅ የምትፈልግበት ሰዓት ነው። በፖለቲካውም ጎራ ከዚህ ቀደም ያልተለመዱ ሁኔታዎች እያየን ነው።” ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። “ኢትዮጵያ በጣም ፈታች ሁኔታ ላይ እንዳለች ይሰማኛል። የአለቃ አያሌውን ግግግር ተውሼ፣ መልህቋን የምትጥልበት አጥታ ማዕበል ከወዲህ…