የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ መድኃኒቶቹ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ያሉት በድንበር በኩል ሲሆን፣ በተለይ በ2009 በርካታ ቁጥር ያላቸው መድኃኒቶች ወደ ሀገር ቤት ገብተዋል ተብሏል፡፡ አዳማ ውስጥ በተደረገ አንድ መንግስታዊ ስብሰባ ላይ እንደተገለጸው፣ መድኃኒቶቹ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ…

በኦሮሚያ እና በኢትዮጵያው ሶማሌ ክልል የድንበር አዋሳኞች ላይ የተፈጠረው ግጭት አሁንም መቀጠሉ ታወቀ፡፡ ግጭቱ እንደ ከዚህ ቀደሙ የተፋፋመ ደረጃ ላይ አይሁን እንጂ፣ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን የተኩስ ልውውጥ እንደሚደረግ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ በሁለቱ ክልሎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት በሽምግልና ጭምር ለመፍታት ጥረት እየተደረገ…

በገዥው ፓርቲ ውስጥ ከተፈጠረ ቆየት እንዳለ የሚነገርለት አለመረጋጋት አሁን ላይ ተባብሶ መቀጠሉ ታወቀ፡፡ እንደ ምንጮች ገለጻ፣ ውጥረቱ አሁን ላይ ያየለ ሲሆን፣ የገዥው ቡድን አመራርም እርስ በእርስ የማይግባቡበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የፕሮቶኮል ሹም እና በህወሓት የመከላከያ ሰራዊት…

የሰበር ዜና ልክፍት የተጠናወተው የዘመኑ “ሚዲያ” የአባዱላን ከአፈጉባኤነት መልቀቅ በሰበር ዜናነት ማናፈሱ ቆም ብሎ ላየው ራስን ትዝብት ላይ የሚጥል ነው። የአባዱላ መልቀቂያ ማስገባት “ምስጢር” በቅርቡ የሚለይለት ቢሆንም በህወሓት ተለክቶና ተጠፍጥፎ የተሠራ ድርጅትና ስብዕና ያለው ለዚህ ዓይነት የሞራል ልዕልና ይደርሳል ብሎ…

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተባባሰው ዘውግን ያማከለ ግጭት ሀገሪቷን ወደማትወጣው ቀውስ ከመክተት ባሻገር ከጎረቤት ሀገሮች ጋር ሊያናቁረን የሚችል አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል። ለዚህም አንዳንድ ምልክቶች አሉ። የኢትዮዽያን ቀውስ ጎረቤት ሀገሮች በአንክሮ እየተከታተሉት ነው። ሀገሪቱ ከአስታራቂነትና ከሰላም አስከባሪነት ወደ ክፍለ አህጉራዊ…

ዋዜማ ራዲዮ- ለኦህዴድ ካድሬዎች እንኳ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የአቶ አባዱላ የሥልጣን መልቀቅ ጥያቄ  እያነጋገረ ነው፡፡ ለፓርቲው ቅርብ ነን የሚሉ ሰዎች የአባዱላን ‹‹ድንገተኛ›› እርምጃ በጥልቅ ታስቦበት የተደረገና አዲሱ የኦህዴድ አመራር እየተዳከመ ለመጣው ማዕከላዊው መንግሥት የላከው አደገኛ መልዕክት አድርገው ይወስዱታል፡፡ከማስተር ፕላኑ…

ላይቤሪያዊያን መጭ ፕሬዚዳንታቸውንና እንደራሴዎቻቸውን ለመምረጥ ይወጣሉ። አሁን ያሉት ፕሬዚዳንት ኤን ጆንሰን ሰርሊፍ ለሁለት የሥልጣን ዘመናት ካገለገሉ በኋላ በያዝነው የአውሮፓ ዓመት መጨረሻ ይሰናበታሉ። ፉክክሮቹ ሁሉ እያተኮሩ ያሉት ሃገሪቱን በእጅጉ ባደቀቃት ኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት በተጎዱት መሠረተ ልማትና የጤና ጥበቃ አገልግሎት ላይ ነው።

መስከረም 2003 የምክር ቤቱን የፕላስቲክ መዶሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጨብጡ፤ ያዩ እንዳሚተርኩት፤ በፈገግታ ደምቀዉ መዶሻዋን አገላብጠዉ አይዋት።ከዚያ ቀና፤አይናቸዉን ከፊት ለፊታቸዉ ወደ ተቀመጡት ሹማምንት ወረወሩት እና ፊታቸዉን ቅጭም አደረጉ።[ይህን ሊንክ በመጫን] አውዲዮውን ያዳምጡ። 16:43 ሐሰን ዓሊ፤ነጋሶ ጊዳዳ—ሙክታር ከዲር—አባዱላም ሔዱ  በቅርብ የሚያዉቋቸዉ እንደሚተርኩት ሚናሴ…

(ኢሳት ዜና–መስከረም 29/2010) ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ በቅርቡ የውጭ ምንዛሪ ተመን ማሻሻያ እንደሚደረግ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የውጭ ምንዛሪ ተመን[…]

(ኢሳት ዜና–መስከረም 29/2010) በሲዳማ ዞን ጭኮ ወረዳ መምህራን ለአባይ ግድብ አናዋጣም በማለታቸው ደሞዛቸው መታገዱ ተሰማ። የአባይ ዋንጫ በዙር ጭኮ ወረዳ መግባቱን ተከትሎ እያንዳንዱ የመንግስት ሰራተኛ ከደመወዙ ከ300 ብር ጀምሮ እንዲያዋጣ መመሪያ ተወስኖበታል። የሴክተር መስሪያ ቤቶች ያለፈቃዳቸው እንደተስማሙ ተደርጎ የተቆረጠባቸው ሲሆን…