አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ባለፈው ሳምንት ሰኞ እለት በመቀሌ የተጀመረው ልዩ የህወሃት ማእከላዊ ኮሜቴ አባላት ስብሰባ ከሰባት ቀናት ዝግ ሰብሰባ በሃላ ትናንት በሰባተኛው ቀን ስብሰባው መጠናቀቁን ድርጅቱ በገለጸ ማግስት ማክሰኞም እየተካሄደ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። የገዢው ኢህአዴግ ፓርቲ አስካል [Hard Core]የሆነው…
Ethiopia Devalues Currency by 15 Percent

A woman counts birr notes, after selling a cabbage at Mercato in Addis Ababa. (Photo: Reuters) REUTERS Ethiopia devalues currency by 15 percent to boost exports ADDIS ABABA – Ethiopia’s central bank devalued the Ethiopian birr ETB= by 15 percent…

አባይ ሚዲያ ስፖርት ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በ2018እኤአ በሩሲያ ለሚደረገው የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድሮች በማክሰኞ ጥቅምት 10 ቀን 2017እኤአ በተለያዩ አገራት ተካሂደዋል። በአውስትራሊያ ሲዲኒ በተካሄደው የአውስትራሊያና የሶሪያ እግር ኳስ ቡድን ግጥሚያ አውስትራሊያ የሶሪያን የአለም ዋንጫ ህልም አክስማለች። በጦርነት የተመሰቃቀለችው…
የድምጻዊው ኃብተሚካኤል ደምሴ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

መስከረም 30/2010 የታዋቂው የባሕላዊ ሙዚቃ፣ መዲናና ዘለሰኛ ተጫዋች ኃብተሚካኤል ደምሴ ስርዓተ ቀብር በአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተፈጸመ። ድምጻዊው ትናንት በደረሰበት የመኪና አደጋ ነው ሕይወቱ ያለፈው። ትናንት ረፋድ አራት ሰዓት ላይ አበበ ቢቄላ ስቴድዬም አካባቢ ተሽከርካሪውን አቁሞ መንገድ በመሻገር…

by the Strathink Editorial Team It is understandable why Senator Ben Cardin and his co-sponsors have proposed this unhelpful Senate Resolution 168. Maryland, the state Senator Cardin represents, is home to a large number of Ethiopian Americans. Other co-sponsors, such…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ታዋቂው የኪኒያ ተቃዋሚዎች ሕብረት ናሳ [National Supper Alliance]መሪ እና በባለፈው ነሃሴ 8ቀን ፕሬዚዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት አቶ ራይላ አሞሎ ኦዲንጋ በያዝነው ወር ጥቅምት 26ይካሄዳል ተብሎ ከሚጠበቀው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እራሳቸውን ማግለላቸውን ዛሬ ይፋ አደረጉ። የተቃዋሚው መሪ ራይላ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሐገሪቱን የብር የምንዛሪ ዋጋ ከሰባት ዓመት በሃላ ለመቀነስ በመገደዱ ዛሬ በአስራ-አምስት ከመቶ መቀነሱን ከሮይተርስ ዜና ዘገባ ማወቅ ተችሏል። ብሔራዊ ባንኩ የብር ምንዝሪን ዋጋ ለመቀነስ የተገደደበት ዋና ምክንያት የንግዱን እንቅስቃሴ ለማበረታታት እንደሆነ የገለጸ ቢሆንም…

ግጭቱን ለመፍታት እየሠራን ነው ብለዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከትናንት በስተያ በሰጡት መግለጫ ከሥልጣን ለመልቀቅ እንደምክንያት ባቀረቡት ጉዳይ ውስጥ ውኃ የሚቋጥር ቁም ነገር ሳይኖር እንደማይቀር ዶ/ር[…]

ግጭቱን ለመፍታት እየሠራን ነው ብለዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከትናንት በስተያ በሰጡት መግለጫ ከሥልጣን ለመልቀቅ እንደምክንያት ባቀረቡት ጉዳይ ውስጥ ውኃ የሚቋጥር ቁም ነገር ሳይኖር እንደማይቀር ዶ/ር ነገሪ አመላክተዋል።