የአቶ አባዱላን ውሳኔ አንዳንዶች እንደፋይዳ ቢስ ሲያዩት ሌሎች እንደ ወሳኝ ፣ ታሪካዊ ፣ የሃይል ሚዛንና የፓለቲካ አሰላለፍ ሽግሽግ አመልካች ውሳኔ አድርገው ገልጸውታል። የአቶ አባዱላ ከአፈጉባኤነት የመልቀቅ ውሳኔ ፋይዳው ምንድን ነው? እንግዶቻችን አቶ ግርማ ጉተማ እና አቶ ኃይለኢየሱስ አዳሙ ናቸው። [ከኢትዮጵያ በአነስተኛ…

ለዛ-ቢስ ቃላቶች በሚለው ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ባለፉት ሁለት አሰርት አመታት በኢትዮጲያ ፖለቲካ ውስጥ ያለ ቅጥ ከመደጋገማቸው የተነሳ ለዛ-ቢስ ከሆኑት ቃላት ውስጥ ጥገኝነት፥ ጠባብነትና ትምክህት የሚሉትን ተመልክተናል፡፡ በዚህ ክፍል ደግሞ በኢህአዴግ መንግስት ያለ አግባብ ጥቅም ላይ ከመዋላቸው የተነሳ ትርጉም-አልባ ወደ መሆን የተቃረቡትን ሰላም፥…

ባለፉት ሁለት አሰርት አመታት በኢትዮጲያ ፖለቲካ ውስጥ ያለ ቅጥ ከመደጋገማቸው የተነሳ ለዛ-ቢስ የሆኑ ቃላት አሉ። ቃላቱ በዜና እወጃ፣ በባለስልጣናት መግለጫ፣ በግለሰቦች አስተያየት፣ በፖለቲካ ክርክር፣ በስልጠና መድረክ፣…ወዘተ ከመደጋገማቸው የተነሳ ለዛ-ቢስ እና ትርጉም-አልባ ወደ መሆን ተቃራበዋል። እነዚህ ቃላት በዋናነት የኢህአዴግ መንግስት “የሩብ…

የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ችሎታ ያለ ገደብ የተሰጠ አይደለም። የሰው ልጅ እንቅስቃሴ ከቦታ (Space)፣ ግዜ (Time) እና ከምክንያታዊ (rational) ግንዛቤ አንፃር የተገደበ ነው። እንደ ማንኛውም እንስሳ የሰው ልጅ በአንድ ግዜ ሁሉም ቦታ ወይም በሁሉም ግዜ አንድ ቦታ መገኘት (omnipresent) አይችልም።በዘመናዊ ሥልጣኔ…