[embedded content]በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች መረጋጋት መጥፋቱን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በትላንትናው ዕለት አምቦን ጨምሮ ሻሸመኔ እና በጭሮ ህዝባዊ ተቃውሞች መደረጋቸው ይታወቃል፡፡ ተቃውሞዎቹን ተከትሎም በሻሸመኔ አራት እንዲሁም በጭሮ አንድ በጠቅላላው የአምስት ሰዎች ህይወት ተቀጥፏል፡፡ አደባባይ ወጥተው ድምጻቸውን በማሰማታቸው ብቻ፣ የህወሓት አልሞ ተኳሾች ጥይት…

ያለፉት ጥቂት ሳምንታት ፖለቲካዊ ፋይዳቸው ከፍተኛ ነበር። የመንግስት ሀላፊዎች ድርጅቱን ጥለው መኮብለል በአንድ በኩል፤ እንዲሁም  የኦሮሚያ ወጣቶች « Down Down Weyane » በሚል  መሪ ቃል የሚመሩ ተከታታይ ሰላማዊ ሰልፎች በሌላ በኩል የህወሐትን ጎራ ድንጋጤ ውስጥ የከተቱ ይመስላል፤ በተለይ የፌስቡክ ጭፍን…
Everyone in Eritrea is desperate to flee, including the President’s son

Image Credit: Joseph Bautista via Flickr Creative Commons In today’s Eritrea, there is no difference between the jailer and the jailed. The political culture is so violent and desperate that the president’s own son attempted to escape the country. President Isaias Afwerki’s erratic and mercurial temperament – he has been the…

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ የፍልስጤምን አስተዳደር በዩኔስኮ (UNESCO) አባልነት የማቀፍ ውሳኔ ከተደረሰበት ከስድስት አመት ገደማ በፊት የጀመረው የዩናይትድ ስቴትስና የዩኔስኮ (UNESCO) የሻከረው ግንኙነት ዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ ከሙሉ አባልነት  የመውጣት እርምጃ ተቋጭቷል። የዩኔስኮ (UNESCO) የበላይ ሃላፊ የሆኑት አይሪን ቦኮቫ የዩናይትድ ስቴትስ ውሳኔ…

ከኦሮሞ ጋር ወግናችኋል የተባሉ የአማራና የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጆች ንብረታቸው እየተቀማ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ እና በሱማሌ ክልሎች ውስጥ የተነሳው ግጭት ከመብረድ ይልቅ በተለይ በጅግጅጋ (ጅጅጋ) ከተማ መልኩን እየቀየረ መሆኑን ዋዜማ በስፍራው ከሚገኙ ምንጮቹ መስማት ችሏል። እነዚሁ ምንጮች እንዳሉት ከሆነ “ከዚህ…
የወሩ አብይ የሰብዓዊ መብቶች ሁነቶች – (መስከረም- 2010 ዓ.ም)  – ከኢትዮጵያ  ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት

1. ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌ የታሰረው ከህግ አግባብ ውጭ መሆኑን በመጥቀስ ከእስር እንዲፈታ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥሪ ማድረጉ የተዘገበው በመስከረም 2010 ዓ.ም ነው፡፡ ከህግ አግባብ ውጭ ስለሚፈጸሙ እስራትን የሚመለከተው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቡድን (United Nations Working Group on Arbitrary Detention) እንዳመለከተው…

በኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን ውስጥ በምትገኘው ሜጋ ከተማ አቅራቢያ በነዋሪዎችና በመከላከያ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አራት ሰዎች መገደላቸውና 18 መቁሰላቸው ተገለፀ። ዋሺንግተን ዲሲ —  በኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን ውስጥ በምትገኘው ሜጋ ከተማ አቅራቢያ በነዋሪዎችና በመከላከያ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አራት…

ነጋዴዎች እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡ መርካቶ በዋጋ ተመን መዋዠቅ ግራ ተጋብታለች፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከትናንት በስቲያ የተደረገውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ተከትሎ በማግስቱ የጀመረ የዕቃ አቅርቦት ችግርና የዋጋ መዋዠቅ በመዲናዋ በተለይም በመርካቶ በስፋት እየተስተዋለ ነው፡፡ በርካታ አስመጪዎች እጃቸው ላይ የሚገኙ እቃዎቻቸን እንዲሁም በችርቻሮ…
​የሕዝብን ጥያቄ ማጣጣል ራስን ጠልፎ መጣል ነው! – ስዩም ተሾመ

ስዩም ተሾመ ስዩም ተሾመ በእነ አንቶኔ ቤት በስርዓቱ ላይ አደጋ የሆነ ለውጥ በመጣ ቁጥር የመጀመሪያ ስራቸው ማጣጣል እና ስም ማጥፋት ነው። ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ውስጥ ብአዴን ወይም ኢህዴድ እነሱ የማይፈልጉትን አቋም ካንፀባረቁ የፓርቲውን አቋም ማጣጣል፣ የድርጅቱን ከፍተኛ አመራሮች ስም ማጥፋት…

በእነዚህ ሁለት ቀናት በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የተካሄዱ ሰላማዊ ሠልፎች መነሻ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች ጉዳይ ቢሆንም ከአለፈው ዓመት የቀጠሉ ብሶቶችም ተንፀባርቀዋል ይላሉ አንዳንድ ተሳታፊዎች፡፡ አዲስ አበባ —  በእነዚህ ሁለት ቀናት በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የተካሄዱ ሰላማዊ ሠልፎች መነሻ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 2/2010) ከአዲስ አበባ ከተማ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ይበር የነበረ ቦይንግ 777 የበረራ ቁጥር 500 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አቅጣጫ ቀይሮ ካናዳ ሀሊፋክስ ስታንፊልድ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ተገደደ። የአየር መንገዱ ምንጮች እንደገለጹት ዋሽንግተን ዲሲ ጥቅምት 1/2010 ከጠዋቱ 2…