(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010) የሕወሀትን የግፍ አገዛዝ ለማስወገድ የኢትዮጵያ ሰራተኞች በጋራ እንዲቆሙ በስደት የሚገኙ የቀድሞ ማህበራት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ። በአሁኑ ጊዜ ያለው ትልቁ አጀንዳ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ማዳን እንጂ በሰራተኛ ሕጉ ላይ አንቀጾችን የማስተካከል ጉዳይ እንዳልሆነ የቀድሞ የሰራተኛ መሪዎች ባወጡት መግለጫ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010)ካታላንን ከስፔን በመገንጠል ነጻ ሀገር መሆኗን ያወጁት የካታላን መሪዎች ዛሬ ስፔን ማድሪድ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ከፕሬዝዳንቱ ጋር ወደ ቤልጂየም ከተሰደዱት 6 ሚኒስትሮች ሁለቱ ወደ ስፔን መመለሳቸው ታውቋል። ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ አራቱ ሚኒስትሮች ተላልፈው እንዲሰጡት የስፔን መንግስት ይጠይቃል ተብሎም እየተጠበቀ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010) ከባድ መሳሪያ የታጠቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር አቋርጠው ሶማሊያ መግባታቸው ታወቀ። ለቪኦኤ የሶማሌኛው አገልግሎት ምስክርነታቸውን የሰጡ የዶሎ ከተማ ነዋሪዎች እንደተናገሩት አውቶማቲክ መሳሪያዎች በተጠመደባቸው ፒካፖች ታጅበው የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው የገቡት የኢትዮጵያ ወታደሮች በቁጥር አንድ ሺ ይገመታሉ። በትንሹ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010)በሊቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው። ኢሳት ያነጋገራቸውና በረሃ አቋርጠው በሊቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን አደጋ ውስጥ በመሆናቸው አፋጣኝ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል። ከ200 በላይ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ሊቢያ የገቡት ባለፉት 10 ወራት ሲሆን በረሃ ላይ ጓደኞቻቸውን በሞት…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 23/2010)ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀውና በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት እንዲከበር እንዲሁም ሁሉን አቀፍ መንግስት እንዲቋቋም የሚጠይቀውን ሕገ ውሳኔ የአሜሪካ ምክር ቤት በአስቸኳይ እንዲያጸድቅ የኮሎራዶ ተወካይ የሆኑት ማይክ ኮፍማን ጠየቁ። ማይክ ኮፍማን ትላንት በምክር ቤት ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ምክር…