(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 24/2010)የአሜሪካው የስለላ ተቋም ሲ አይ ኤ እስካሁን ይፋ ያልሆኑና የቢን ላደንን ልጅ የቅርብ ጊዜ መልክ የሚያሳዩ የቪዲዮ ምስሎችን ይፋ አደረገ። ሲ ኤን ኤን የሲ አይ ኤን ቪዲዮ አባሪ አድርጎ ይፋ ባደረገ መረጃ የቢን ላደን ተመራጭና ተወዳጅ የሆነው ወንድ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 24/2010)የመጀመሪያውን የአየር ሃይል አውሮፕላንን ከሲውዲን ወደ ኢትዮጵያ ከሌሎች ሶስት ኢትዮጵያውያን ጋር እያበረሩ የገቡት ኮለኔል ጋዲሳ ጉማ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የበረራ ትምህርትን የተከታተሉትና የመጀመሪያ የአብራሪ ክንፍ ያገኙት ኮለኔል ጋዲሳ ጉማ የቀዳማዊ ሃይለስላሴ የክብር…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 24/2010)ታዋቂው ገጣሚና ጋዜጠኛ እንዲሁም የፍልስፍና መምህር ሰለሞን ደሬሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ሰለሞን ደሬሳ ከዚህ አለም በ80 አመቱ በሞት የተለየው በስደት በሚኖርባት አሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ሚኒያፖሊስ ከተማ ነው። ልጅነት፣ዘበት እልፊቱ ወለሎታትና የናይጄሪያው ጸሃፊ ወሌ ሾዬንካ ስብስብ ስራዎችን ጨምሮ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 24/2010)የኢሳት 7ኛ አመት የምስረታ በአል ከፍተኛ ገቢ በማሰባሰብ በፔንሲልቫንያ ፊላዴልፊያ ከተማ ተካሄደ። በዝግጅቱ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ታድመው በኢትዮጵያ ሕዝቡ እያካሄደ ላለው የነጻነት ትግል ኢሳት እያደረገ ያለውን ድጋፍ በማድነቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ስራ በማከናወን ከፍተኛ ገንዘብ አበርክቷል። በታሪካዊቷ የአሜሪካ ፊላዴልፊያ…

(ኢሳት ዜና–ጥቅምት 24/2010)በኦፌኮ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ላይ የአቃቢ ህግ ምስክሮች ተሰሙ። ዶክተር መረራ እጃቸውን በብረት ካቴና እንዳይታሰሩ ለፍርድ ቤት ያቀረቡት የአቤቱታ ደብዳቤ ይፋዊ ምላሽ አላገኘም። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በመተላለፍ የወንጀል ክስ የቀረበባቸው የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲና…