• *ለኪራይ ሰብሳቢነት የተመቸውን ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለመቀየር ተስማምተናል• *የህዝቡ ፍላጎት የደረሰበትን ደረጃ የሚመጥን ድርጅታዊ ቁመና ያስፈልጋል• *የአንድም ሰው ህይወት መጥፋት የለበትም የሚል መግባባት ላይ ደርሰናል     ኦህዴድ፤ ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ስለ ህብረ ብሄራዊ ፌደራሊዝም የሚያስቡ የቀጣይ ትውልድ አመራሮችን በስፋት ለማፍራት…

እኛ በአሜሪካን አገር በሚኒሶታ አገረ-ግዛት የምንኖር ከተለያዩ ማህበረሰብ የተውጣጣን ኢትዮጵያውያን በጥቂት እህቶቻችንና ወንድሞቻችን አነሳሽነት በጎሳ፤ በቋንቋ ፤በሃይማኖትና በፖለቲካ ተለያይቶ የነበረውን ወገኖቻችን ለማቀራረብ፤ ልዩነታቸን በውይይት ለመፍታት ደስታውንም ሀዘኑንም አብረን ለመወጣት፤ኢተዮጵያ ላሉትም ወገኖቻችን በችግራቸው ለመድረስ እንድንችል አንድነት ለመፍጠር ክፖለቲካ ነፃ የሆነ የህዝብ…

“በደርግ አባልነቴ ሰለባ ለሆኑት ሰዎች፥ በእነርሱም አማካኝነት ለመላው ኢትዮጵያውያን ተንበርክኬ ይቅርታ እጠይቃለሁ።” አቶ እሸቱ ዓለሙ። “አቶ እሸቱ፥ ዛሬም ‘ይህን በደል ፈጽሜያለሁ’ ሲሉ ወንጀሉን አላመኑም። በጸጸትም የተዋጡ ሰው አይደሉም።” አቶ ዓለሙ ጥሩነህ በጊዜው በእስር ቤት እንግልት ከደረሰባቸውና ከሞት የተረፉ ከዛሬው ሰባት…
The Speech: Defining October 31, 2017!

November 4, 2017 Written by: awatestaff The following is an updated version of the translation of Hajji Musa Mohammed Nur’s address to the meeting at the Al Dia Islamic School that resulted in his arrest and the arrest of many…

(ቢቢኤን) በኢትዮጵያ በጥቅምት ወር ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ተመዘገበ፡፡ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ እየተገባደደ በሚገኘው የጥቅምት ወር የግብይት ስርዓት ላይ ጥናት ያደረገ ሲሆን፣ ጥናቱም በወሩ ከፍተኛ ግሽበት መመዝገቡን አመላክቷል፡፡ ባለፈው መስከረም ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ 10 ነጥብ 8 ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን፣ እየተጠናቀቀ…
የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ዕዳ ግማሽ ትሪሊዮን ደረሰ

(ቢቢኤን) የኢትዮጵያ መንግስት ከውጭ የተበደረው የገንዘብ መጠን ከግማሽ ትሪሊዮን በላይ መድረሱን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ መንግስት በተለያዩ ወቅቶች ከተለያዩ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት ከፍተኛ መጠን ያለው ብድር የወሰደ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ወዳጅ ከሆኑ የዓለም ሀገራት በተመሳሳይ መልኩ ከፍተኛ መጠን ያለው ብድር ወስዷል፡፡…

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ባህር ዳር፡ ጥቅምት 25/2010 ዓ/ም የኦሮምያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ዛሬ በአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር እየተካሄደ ባለው የአማራ እና ኦሮሞ ህዝቦች ምክክር ላይ ኢትዮጵያዊነት ምን እንደሆነ ዛሬ ባየነው ትዕይንት ትርጉሙ ገብቶኛል፡፡ኢትዮጵያዊነት ልዩ ነው፡፡…

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ስዩም ተሾመ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ሳይታክቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦቻቸውን በማካፈል ይታወቃሉ። መምህር ስዩም ከቃሊቲ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ “ከሰሞኑ የኢህአዴግ አባል ድርጅት በሆነው የኦሮሞ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦ.ህ.ዴ.ድ) የሚታየው አዳዲስ ሁኔታዎች የምን መገለጫዎች ናቸው? ወቅታዊ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ…

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያችን የሚታየውን የፖለቲካ ትኩሳት ተከትሎ የማጅራት መቺው የሕውሓት ሥርዓት አንዳንድ አሽከሮች ከሥልጣናችን ‹‹በገዛ ፈቃዳችን›› ለቅቀናል፣ ሌሎቹ ደግሞ ከወትሮው የወያኔ ሞግዚት አስተዳደር ነፃ ነን የሚል አንደምታ ያለው በሚመስል ድፍረት ሲናገሩ በመስማታችን ብቻ፣ የሕወሓት ቀኝ እጅ በመሆን ኢትዮጵያን ለማፍረስ…

ገብርኤል ብዙነህ የእኛን መኖር ማሳወቂያውና የማዳኛው ክኒን ኢትዮጵያዊነትነው።እንደ ሰው ለተፈጠረ ህሊና ላለው ፍጡር። በዚህ የአንድነት ቡቃያዎች የፍቅር መርከብ ሁሉም መሳፈር ይኖርበታል። የአማራና ኦሮሞ ህዝብ አንድነት ለኢትዮጵያ አንድነት ነው። ሆኖም ኢትዮጵያ ከዚህም በላይ ናት። የአፍር የትግራይ፣ የደቡብ፣ የቤኒሻንጉል ፣የጋምቤላና ወ.ዛ.ተ ህዝብ…