“ማንንም አንፈራም!” ንጉሥ ሳልማን የሳዑዲ የዙፋን ተስፈኛ አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን 11 ልዑላንን እና 38 የመንግሥት ባለሥልጣናትን (የቀድሞውን ጨምሮ) እንዲሁም የንግድ ሰዎችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ። ደላላ (ተጠሪ ወይም front man) ባለሃብት እንደሆነ የሚነገርለት በግማሽ ኢትዮጵያዊ የሆነው ሞሐመድ አላሙዲ (አል-አሙዲ)…

በገነት ዓለሙ ፖለቲካና ኢኮኖሚ፣ ዴሞክራሲና ልማት የማይደራረሱ ነገሮች አይደሉም፡፡ ፖለቲካ ወደ ኢኮኖሚነት ይተረጎማል፡፡ ኢኮኖሚም ይቦተለካል፡፡ ልማቱን እንቅ ገተር የሚያደርገው፣ ሲመቸውም መላወስና መንቀሳቀስ የሚያስችለው፣ አደገ ተመነደገ የሚያስብለው ከዚህ በላይ መስፋፋትና መገስገሱን የሚጠናወተው ፖለቲካው ነው፡፡ ከኢሕአዴግ በፊት የደርግ ወታደራዊ የፍለጠው ቁረጠው ፖለቲካና…